ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ። ቢያንስ በሁለት በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም ወደ ባህርዳር የተጓጓዘው ወታደር በደባርቅና በዳባት አካባቢ በተራራማ ቦታ ሰፍሮ እንደሚገኝም ታውቋል ። ወታደሩ ሙሉ በሙሉ የአጋዚና የፌዴራል ፖሊስ ልብስ እንዲለብስ የተደረገ ሲሆን በአጋዚ እዝ ስር ሆኖ አማራን ለመግደል መቶ በመቶ ፈቃድ ተሰጥቶታል ተብሏል ። […]
