Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

$
0
0
ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ከአካባቢው ህዝብ ተነጥለው ለመንግስት ያደሩ የኮንሶ ካድሬዎች በታጣቂ ኃይል ታግዘው አባሮባ ቀበሌ አማራማ መንደር 60 ቤቶችን አቃጥለው ነዋሪዎቹ ለስደት መዳረጋቸውንና በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዜጎች ቤት በተቃጠለበት ወቅት ድርጊቱን የተቃወመው አቶ አያኖ ሃልገዮ ተገድሏል፡፡ ቤታቸው የተቃጠለባቸው ነዋሪዎች ማለያ ሰገን ት/ቤት እና በጃርሶ ቀበሌ ‹‹ ሞራ›› (ሞራ- በኮንሶ ብሄረሰብ የመንገደኛ ማረፊያ ነው) […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles