በቂሊንጦ እስርቤት የነበሩ ወደሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም
በሳምንቱ መገባደጃ ቅዳሜ በቂሊንጦ እስር ቤት የደረሰን የእሳት አደጋ ተከትሎ ወደ ሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች ለሶስተኛ ቀን የገቡበት አለመታወቁ አሳስቦት እንደሚገኝ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ሰኞ አስታወቀ። የእስረኞቹ ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት ተዛውረዋል ተብሎ ቢገለፅም፣ የታሳሪ ቤተሰቦት ወደ ስፍራው ሄደው...
View Articleመንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ...
በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ እስርቤት ጠባቂዎች 2 እስረኞችን ገድለው 2ቱን ደግሞ ማቁሰላቸው ተዘግቦ ነበር፡፡ ዛሬ በደረሰኝ መረጃ መሠረት ከ2ቱ በጥይት ቆስለው ከተረፉት እስረኞች መካከል...
View Articleእነ አንዷለም አራጌና እስክንድር ነጋ እንዲሁም አበበ ቀስቶ የርሃብ አድማ ጀመሩ
ኢትዮጵያውያን ከምንኮራባቸው ታሪኮቻችን አንዱ በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር አለመውደቃችን ነው፡፡ ይሁን እንጂ በቅኝ ግዛት ሲማቅቁ የነበሩ አያሌ የአፍሪካ ሀገሮች እንኳ የቅኝ ገዥዎችን ቀንበር ብቻ ሳይሆን የየሀገሮቻቸው አምባገነኖች የጫኑባቸውን የአገዛዝ ቀንበር ጭምር ሰብረው ዴሞክራሲያዊ አገር ለመፍጠር ችለዋል፡፡...
View Articleበኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡
ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ከአካባቢው ህዝብ ተነጥለው ለመንግስት ያደሩ የኮንሶ ካድሬዎች በታጣቂ ኃይል ታግዘው አባሮባ ቀበሌ አማራማ መንደር 60 ቤቶችን አቃጥለው ነዋሪዎቹ ለስደት መዳረጋቸውንና በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዜጎች ቤት በተቃጠለበት ወቅት ድርጊቱን የተቃወመው አቶ አያኖ ሃልገዮ ተገድሏል፡፡...
View Article“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት
በመንግሥት ታጣቂ ጥይት ህይወታቸው ያለፈው ሁለቱ ሃይሉ ኤፍሬም እና ኢብሳ ሩንዴ የሚባሉ ሲሆኑ የ16 ዓመቱ ወጣት ሃይሉ ኤፍሬም ከተማዋ ውስጥ ተኩስ በመከፈቱ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር ከተኩሱ ለማምለጥ ሲሮጥ መትተው ገደሉት ሲሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። “ደሞቢ ዶሎ መሃል ከተማ ነበር ተኩስ የተጀመረው። ወደ ቀበሌ ዜሮ...
View Articleአቶ በቀለ ገርባ፣ ዮናታን ተስፋዬና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ስማቸው ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለጥፏል ተባለ
በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት እሳት መነሳቱን ተከትሎ መንግስት 23 ሰዎች መሞታቸውን ሲናገር ሌሎች ምንጮች የሟቾቹን ቁጥር ከ49 ከፍ አድርገውት ስንዘግብ ቆይተናል:: ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በሕይወት ያሉ እስረኞች ዝርዝር ይለጠፋል ባለው መሰረት በርካታ ወላጅ በጠዋቱ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት...
View Articleሰበር_ዜና !! የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች ለቀን ከቢአት ባለመወጣት ተቃውሟቸውን የገለፁ ነው
የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች በኦሮሞ ህዝብ እና በመላዉ የሀገሪቱ ህዝቦች ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ገደብ የለሽ መንግስታዊ ግፍና በደል በትግራይ ነጻ አዉጪ ግንባር ሰራዊት ህዝቡ ላይ እየተደረገ ያለዉን የጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም፣ከቤት ያለመዉጣት የግዢና ሽያጭ ተግባር ያለማከናወን አድማ ከጀመሩ ሶስት ቀናቶችን የተቆጠሩ...
View Articleየዐማራ ተጋድሎ በወልቃይት ጥያቄ ብቻ የሚቆም አይደለም!
የዐማራው ተጋድሎ ከተቀጣጠለ ወዲህ የአገሪቱ ፖለቲካ ተመሰቃቅሏል፤ አሁን የምናየው የዐማራውን ተጋድሎ ጅማሬ ነው፡፡ ጅምር መሆኑን ወያኔም የዐማራ ሕዝብ ወዳጆችም ሊያውቁት ይገባል፡፡ መሬት አንቀጥቅጥ የዐማራ ተጋድሎዎችን ወደፊት የታሪክ ገጻችን ገና ይመዘግባል፡፡ ወያኔ የወልቃይት ጠገዴን የዐማራ የማንነት ጥያቄ በድምጸ...
View Articleየኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር እና የአርበኞች ግንቦት 7 ባለ 4 ነጥብ መግለጫ አወጡ
ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባርና ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ በማስመልከት የተሰጠ መግለጫና ለሁሉም ነፃነት ፈላጊ ወገኖች የቀረበ ጥሪ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለነፃነት፣ ለፍትህ፣ ለእኩልነትና ለትክክለኛ ዲሞክራሲ የሚያደርጉት የብዙ ሺህ ንፁሃን ዜጎችን የሕይወት መስዋዕትነት...
View Articleየአማራ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ትግራይ አንሄድም አሉ!
ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትዕዛዝ በትግራይ ውስጥ ባሉ...
View Articleሰበር_ዜና በጎንደር መሣሪያ መግፈፍ ዛሬ ተጀምሯል
ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በጠዋት የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ በማቋረጥ የትግራይ ወታደሮች የዐማራውን ሕዝብ መሣሪያ እየነጠቁ ነው፡፡ መሣሪያ መግፈፍ የተጀመረው በጎንደር ከተማ ሲሆን ከአየር ማረፊያ ጀምሮ ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሮ በመፈተሸ የዐማራውን ሕዝብ...
View Articleለምዕራባውያን ፍጆታ የሚውል ወያኔ ተንኮል ሲጋለጥ
በቃሊቲ ወህኒ ቤት ከሚገኙ እስረኞች መካከል 56 የፖለቲካ እስረኞችና ሌሎች በዛ ያሉ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በመንግስት ምህረት እንደሚፈቱ ተነግሯቸዋል ። በምህረት ከሚፈቱት መካከልከል 31ዱ የታሰሩት ከኦነግ ጋር በተያያዘ ሲሆን 8ቱ በአርበኞች ግንባር ፣ 6ቱ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ እንዲሁም 7ቱ...
View Articleይህ መልዕክታችን ለነጻነታችሁ ለምትዋደቁት የአገራችን ድንቅ ልጆች በሙሉ ባላችሁበት ይድረስ:- ከአርበኞች ግንቦት 7
ውድ የአገራችን ጀግኖች ለነጻነታችሁ የምታደርጉት ተጋድሎ ወደር የማይገኝለት መሆኑን ስንነግራችሁ በኩራት ነው። ይህን ተጋድሎአችሁን በጠመንጃ ሃይል ለማፈን የወያኔ አገዛዝ የሚወስደው ፋሽስታዊ እርምጃ አልበቃ ብሎት፣ አሁን ደግሞ የስነ ልቦና ዘመቻ ከፍቶባችኋል። አባቶቻችሁን ፣ እናቶቻችሁን፣ ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን...
View Articleበጃዊ ባለፈው ሳምንት 37 የሚሆኑ አጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል
ባንኮች ከ10 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንዳያደርጉ እቀባ ተጥሏል፤ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2.3 ቢሊዮን ብር ደንበኞች ከባንኮች አውጥተዋል ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረግ በረራ ሁሉ በመከላከያ እውቅና እንዲሆን ተደርጓል ጎንደር፤ ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ የመብራት፣ የስልክና...
View Articleሰበር ዜና ፨ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ከሀገር ተሰደደች።
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ጥሪ የደረሳት የቆንጆ መጽሔት ዋና አዘጋጅ በጥሪው መሰረት የሚደርስባትን እስርና መንገላታት በመስጋት ጷግሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዷ ተረጋግጧል መንግስት በሀገሪቱ የነጻው ፕሬስ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ ተከትሎ በነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም ብቻ...
View Articleበኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ሰላማዊ ምላሽ ካላገኘ ከፍተኛ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ተባለ
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ለአፍሪካ ህብረትና ለተለያዩ አለም አቀፍ አካላት ልዩ ትኩረት እየሆነ መምጣቱንና ተቃውሞ ሰላማዊ ምላሽ ካላገኘ በመላው ሃገሪቱ ተቃውሞ ሊቀሰቅስ እንደሚችል የቱርክ የዜና አገልግሎት አርብ ዘገበ። መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን...
View Articleአዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት
ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ስር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን ከስራ የተቀነሱ ባለሞያዎች በምሬት እየገለጹ ነዉ:: በፍትህ ሚኒስቴር: በጸረ-ሙስና : በግሙሩክ እንዲሁም በንግድና...
View Articleበወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል
ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ ቤተሰቦች ቤት ላይ ጥይት መተኮስ ጀመረ፡፡ የወልቃይት ወጣቶች ምንድን ነው በማለት ከቤታቸው ወጡ፡፡...
View Articleሰበር ዜና የህወዓት አምባሳደር አቶ ግርማ ብሩ ሰው በቡጢ ነረቱ። የተመታው ሰው ክስ መስርቷል።
By Jawar Mohammed # OromoProtests GIRMA BIRRU, TPLF’S ambassador attacked Oromo youth in Washington, DC “Today OYA DC went to the Ethiopian Ambassador’s residence (Girma Birru). Two of us (Kiya and...
View Articleወያኔ አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተበትን ጦርነት ከህዝብ ለመደበቅ እየሞከረ ነው!
ባለፉት ሦስት ቀናት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ትግራይ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የወያኔን ሃይል ገጥመው የወያኔ መኮንኖችን ጨምሮ በርካታ የወያኔ ሰራዊት አባላትን እንደገደሉ በቃል-አቀባያቸው አማካኝነት ለኢሳት ቴሌቪዥን ገልጸዋል። ለጥቀውም እስከ ትላንት ድረስ ውጊያው ቀጥሎ እንደሚገኝ በድጋሜ ዜናውን አብስረዋል።...
View Article