ለ11 ዓመት የኢትዮጵያን መንግስት መክረናል:: አሁን ግን በቃን” ሲሉ የኒው ጀርሲ ኮንግረስ ማን የሆኑትና በውጭ ጉዳይ ዘርፍ የአፍሪካ ጉዳዮች ሊቀመንበር የሆኑት ክሪስ ስሚዝ- መናገራቸው ታውቃል ክሪስ ስሚዝ” እትዮጵያ በጸረ ሽብር እንቅስቃሴው አጋር ብትሆንም የራሷን ዜጎች እያሸበረች ነው” በማለት የወያኔ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ የተቃወሙ ሲሆን “የኢትዮጵያ መንግስት እጅግ አብዝቶታል:: ላለፉት አስራ አንድ ዓመት መክረነዋል:: አሁን […]
