የጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ኛ አመት የህግ ተማሪ ቅስቀሳ እያካሄድክ ነው በሚል ምክንያት ታሰረ
በሰሜን ወሎ ዞን ራያና ቆቦ ነዋሪ እና የጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ኛ አመት የህግ ተማሪ የሆነው ወጣት ፍቅረማርያም መለሰ በአካባቢው ህዝባዊ አመፅ እንዲነሳ ቅስቀሳ እያደረገ ነው በሚል ምክንያት ከሳምንት በፊት በሮቢት ከተማ ተይዞ ለእስር ቢዳረግም እስካሁን ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመበት...
View Articleበጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ...
በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ። ”በመላው ሀገራችን ገዳማትና አድባራት የምትገኙ ካህናትና...
View Articleአዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ!
መላው የኢትዮዽያ ህዝብ አንቅሮ የተፋው የትግራይ ወራሪ ወንበዴ ባደባባይ ሽንፈትን የተጎነጨው ሰንበትበት ቢልም በአልሞት ባይ ተጋዳይነት እየትፍጨረጨረ ይገኛል። ይህንን የህዝብና የሀገር ጸር መንግሎ ለማጣል በሚካሄደው ትግል የኢትዮዽያ ህዝብ ዘር፣ሀይማኖት፣ቋንቋ ሳይለይ በአሁኑ ሰአት በጋራ_ጠላቱ ላይ በሙሉ አቅሙ...
View Articleባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ እንደሚገኝ ተገለጸ
ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ የክልል ከተሞች ሲካሄድ የቆየው ከቤት ያለመውጣትና የንግድ እንቅስቃሴ የማቆም አድማ ሰኞ ድረስ መቀጠሉን ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል። በአምቦና በዙሪያ ባሉ አካባቢዎች እንዲሁም በሻሸመኔ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የቆየው አድማ ለሰባተኛ ቀን መቀጠሉን ነዋሪዎች በመግለጽ ላይ...
View Articleህዝቡ የስልጣን ባለቤት አለመሆኑ አገሪቷን ለችግር እንደዳረጋት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ገለጸ
የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የህዝብ ስልጣን ባለቤትነት አለመከበር እንዲሁም የዕኩልነትና የእኩል ተጠቃሚነት መርህ አለመተግባርና ዜጎችን ሁሉ ሊያሳትፍ የሚችል ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እጦት ሃገሪቱ በአሁኑ ወቅት ላለችበት አሳሳቢ ሁኔታ መንስዔ መሆኑን ገልጿል። በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ለአመታት...
View Articleበኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት እየተፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለም አቀፍ ትኩረት እያገኘ መሆኑ ተገለጸ
ባለፉት በርካታ ወራት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰደ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት ትኩረት እያገኘ እንደሆነ አንድ የአሜሪካ ኮንግረስ ምክር ቤት ተወካይ ተናገሩ። የኮሎራዶ ሴናተር የሆኑት ኮንግሬስ ማን ማይክ ኮፍማን ለኢሳት...
View Article“ሌላ አካሌን ማጣት ስለማልፈልግ ወደ ሀገሬ አልመለስም”አትሌት ታምሩ ከፍያለው ደምሴ
*በሪዮ ፓራሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ነው:: ይህ አትሌት “ወደ ሀገሬ ተመልሼ አልሄድም፣ ሌላ አካሌ እንዲጎድል አልፈልግም”ይላል *ከኢትዮጵያ ፖራሊምፒክ ጋር ወደ ሪዮ የተጓዙት 5 አትሌቶች ሲሆኑ 5 ሰዎች የቡድን መሪ ተብለው አብረዋቸው ሄደዋል:: *በ400 ሜትር የተወዳደረው መገርሳ ተሲሳ ከቡድኑ ተቀንሶ ለአንድ...
View Articleየአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታወቀ
ወያኔ ለዋንጫ የሚደረገውን ጨወታ ሜዳ እና ሰዓት ለመቆጣጠር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው። ለወትሮው መስከረም ሁለት ይጀምር የነበረው የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታውቋል ሚንሥትሩ እንደገለፁት በመስከረም ወር ትምህርት ሳይሆን...
View Articleየዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ
የአፍሪቃ ጉዳዮች ንዑስ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ- መንበር ክሪስ ስሚት የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የተነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ በዛሬው ዕለት ይፋ አደረገ። ዋሽንግተን — በሪዮ ኦሎምፒክ ሁለት እጆቹን በማጣመር ተቃውሞ ያሳየው ኢትዮጵያዊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከዩናይትድ ስቴትስ...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች መጣጥፎች የሚገኙበት ራዲዮ ያድምጡ
የህወዓት አምባሳደር አቶ ግርማ ብሩ የኦሮሞ ዜጎችን በመማታቸው ክስ ቀረበባቸው ተባለ። ዛሬ ሁለት የኦሮሞ ዜጎች ኤደንና ኪያ ወደ ኢትዮጵያ ኢንባሲ በመግባት ተቃውማቸውን ማሰማታቸው ተነግራል ይህንንም ተከትሎ ሁለቱም ሰዎች ላይ በአባሳደር ግርማ ብሩ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ተናግረዋል ኤደንና ኪያ ወደ ኢንባሲ መኖርያ...
View Articleየመምህራን የስልጠና ወቅት ተቃውሞ እንዴት መካሄድ ኣንዳለበት
እንደሚታወቀው ከቅርብ ቀናት በፊት ከመስከረም 4 ጀምሮ የሚሰጠውን የመምህራን ስልጠና በምን መልኩ ወደ ተቃውሞ መድረክ መቀየር እንደምንችል መምህራኖችን መጠየቃችን ይታወሳል። መምህራኖችም ግልፅ በሆነ ቋንቋ ሀሳባቸውን ገልፀውልናል። ለዚህም ልናመሰግናቸው እንወዳለን። እኛም ሀሳባቸውን ጨምቀን አቅርበናል። ከዛ በፊት ግን...
View Articleኮንሶ በአሁኑ ሰአት የጦር አውድማ ሆናለች!
ወያኔ የኮንሶ ነዋሪዎችን ከነቤታቸው በእሳት አቃጥሎ እየገደላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ኮንሶ ውስጥ የሚሰሩ የመንግሥት ሰራተኞች ለ5 ወራት ደመወዛቸው አልተከፈላቸውም፡፡ ህዝቡ ካለፈው መጋቢት 2008 ዓ.ም. በወታደሮች እየተገደለ፣ እየታሰረና እየተፈናቀለ ነው፡፡ ከዚህ በደል ያመለጠ ቀየየውን ለቆ ወደ አጎራባች ኦሮሚያ...
View Articleአሜሪካ በድጋሚ የኢትዮጵያን መንግስት አስጠነቀቀች
ለ11 ዓመት የኢትዮጵያን መንግስት መክረናል:: አሁን ግን በቃን” ሲሉ የኒው ጀርሲ ኮንግረስ ማን የሆኑትና በውጭ ጉዳይ ዘርፍ የአፍሪካ ጉዳዮች ሊቀመንበር የሆኑት ክሪስ ስሚዝ- መናገራቸው ታውቃል ክሪስ ስሚዝ” እትዮጵያ በጸረ ሽብር እንቅስቃሴው አጋር ብትሆንም የራሷን ዜጎች እያሸበረች ነው” በማለት የወያኔ መንግስት...
View Articleየኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እንደሚያሳስባቸው የተመድ ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቁ
ኢትዮጵያ በተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ ታካሂደዋለች ያሉት ከመጠን ያለፈና ግድያ የታከለበት የኃይል አጠቃቀም በጥልቅ እንደሚያሳስባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራዓድ አል-ሁሴን ትናንት አሳስበዋል፡፡ ከፍተኛ በዚሁ ንግግራቸው “ኢትዮጵያ በምጣኔ ሃብት ዕድገት ጉልህ ውጤት...
View Articleበሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ ዙፋን...
ሰበር ዜና ====== በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ ዙፋን ጠባቂ በገበሬው ሀይል ድባቅ ሲመታ ዛሬ መስከረም 5/2009 ዓም ደግሞ በተመሣሣይ በወገራ ወረዳ ደርጋጅ ቀበሌ ቃግራ ጎጥ ገበሬዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ወደ ስፍራው...
View Articleበህዝብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዝ አልሰጥም ያለ መኮንን ከህወሃት ደህንነቶች ጋር ተዋግቶ ህይወቱ አለፈ
ኢሳት ዜና :- መቶ አለቃ ደጀን ሞቅያለው በሰላም አስከባሪነት ከተሰማራበት ሶማሊያ ወደ ወልቃይት ጠገዴ አካባቢ እንዲዛወር ከተደረገ በሁዋላ፣ በህዝብ ላይ እሱ የሚመራቸው ወታደሮች ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ ማዘዙን ተከትሎ፣ የህወሃት ደህንነቶች ሊይዙት ሲሞክሩ ተታኩሶ ህይወቱ አልፏል። “ወታደር ድንበር...
View Articleወያኔ መንግስት በኮንሶ በሚኖሩ አማራ ህዝብ ላይ ጥቃት እየፈፀመ ነው
*ከ60 ዓመታት በላይ በኮንሶ የኖሩ፣ ቋንቋቸው ኮንሶ የሆኑ ከ200 በላይ የአማራ ብሔር ተወላጆች ማሳቸው በእሳት ነዶ፣ ቤታቸው ተቃጥሎ ተፈናቅለዋል። በ4 አይሱዙ ጭነት መኪና ሼሌ ላይ የተበተኑት አማሮችን ኮንሶዎች ምግብ እና መጠለያ እየሰጡ ረድተዋቸዋል። የኮንሶን የአስተዳደር ጥያቄን ወደ ብሔር ግጭት ለመውሰድ...
View Articleበሳውዲ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ።
ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ...
View Article‹‹አንቱ አጤ ሚኒሊክ ምን ያሉት ሰው ነዎት ?… ›› (አሌክስ አብርሃም)
የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ነው …..አዳራሹ ካፍ እስከገደፉ ግጥም ብሎ በተሰብሳቢወች ተሞልቷል ! የኢሃዴግ ወጣቶች ሊግ ..የሴቶች ሊግ …ጥቃቅንና አነስተኛ ተወካዮች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪ የቀረ የለም ! ለዩኒቨርስቲ ተማሪወች ከሚሰጠው ስልጠና ጎን ለጎን የአገሪቱን ‹‹ነባራዊ ሁኔታ›› ለነዋሪውም ለማስገንዘብ...
View Articleሕወሓት በሕዝቡ መካከል አዲስ ግጭት ለመፍጠር መሬት እየጫረ ነው ! አዳዲስ ግጭት ለመፍጠር የአከላለል እርማቶች የሚሉ...
ትናንት የራስ ደሸኑን ተራራ ጉዳይ ከ6ኛ እና 10ኛ ክፍል መማርያ መፃሕፍት ላይ ተጠቅሶ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንዲነገር የተደረገበት ዋና ዓላማ ይህንን ተከትሎ በሌሎች ክልሎች መካከል አዲስ መተራመስ ለመፍጠር ታስቦ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል።የራስ ዳሸንን እንዳረምን ሁሉ እየተባለ በሌሎች ክልሎች ለምሳሌ በኦሮሞ እና...
View Article