ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት ኢትዮጵያ እና ህዝቧ አሁን ከገቡበት ቀውስ ለማዳን የሽግግር መንግስት ማቋቋም እንዳልበት ባወጡት የአቋም መግለጫቸው አሳስበዋል ። የኢትዮጵያ […]
