በኦሮሚያ ክልል በአዲስ መልክ በመካሄድ ላይ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት ዜጎቹ ወደ ተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሚያደርጉት ጉዞ ላይ የጥንቃቄ እርምጃን እንዲወስዱ ረቡዕ በድጋሚ አሳሰበ። ከቀናት በፊት በቢሾፍቱ/ደብረዘይት ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን ያወሳው የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድርጊቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ተቃውሞ በመካሄድ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። በምስራቅ አርሲ ዞን ስር በምገኙ የሻሸመኔ፣ […]
