Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኮንሶ ዜጎች እየታሠሩ፣ የቤተ ሃይማኖት ንብረቶች እየተዘረፉ መሆናቸው ተጠቆመ

$
0
0
በኮንሶ አሁንም ዜጎች በጅምላ መታሰራቸው እንዲሁም የሰዎችና የቤተ ሃይማኖት ንብረቶች እየተዘረፉና እየተደፈሩ ናቸው ሲሉ የኮንሶን ህዝብ እንወክላለን ከሚሉ የኮሚቴ አባላት አንዱ ተናገሩ ፤የደቡብ ክልላዊ መንግስት ቃል አቀባይ ይህን አስተባብለዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ነው ላለው ግድያና እስራት እንዲሁም ንብረት ማውደም የኢህአዲግን መንግስት ተጠያቂ አድርጉኣል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles