ዉድ ኢትዮጵያዊያን እነዚህ ስማቸዉ ከስር የተዘረዘረ የህወሃት ቁንጮ ባለስልጣናት ባጠቃላይ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ ለደረሰበት አስከፊ ሁኔታ አይነተኛ ተጠቃሾች ናቸዉ። የተገደልነዉ የምንገደለዉ እየታረድን የተጣልነዉና በገዛ ሐገራችን ባሪያ ተደርገን የተናቅነዉ በእነዚህ ስማቸዉ ከነ ግብራቸዉ በተዘረዘረዉ ግለሰቦች የስልጣን ጥማት ነዉ። ዉድ ኢትዮጵያዊያዊያን ዛሬ ብሔራዊ መረጃ የተባለዉ ወንጀለኛ አካል ከእነዚህ ግለሰቦች ጋር አለመተማመን ዉስጥ ገብቷል ባለስልጥናት ተብዬዎቹ በማኛዉም […]
