Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ባለሙያዎች መንግስት ከሃይል ርምጃው እንዲታቀብ ያወጡት መግለጫ

በጣም የሚገርመው እዚህ ጋዜጣው መግለጫ ላይ የተገኙ ጋዜጠኛ ተብየዎች የሚያነሱት ጥያቄ በጣም በጣም ያሳፍራል :: ለስሙ ኢትዮጵያ የሚል ታርጋ ያለበት ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ቢሆንም ሙሉ ንግግራቸው ግን ከአንድ ተራ ከቀበሌ ካድሬ የሚለይ አይደለም :: . ጋዜጠኛ የሚባለው የሞያ ማዕረግ እንደዘንድሮ የረከሰበት ግዜ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሟሟቅ የነበረዉ ጦርነት እንደገና ተቀስቅሷል

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሟሟቅ የነበረዉ ጦርነት እንደገና ተቀስቅሷል! ለጦርነቱ መንስኤ ናቸዉ የተባሉት የህወሃት መከላከያ ሰራዊቶች ሲሆኑ ከተለያዩ የሰሜኑ እዝ በመኮብለል የትግራይ እና የኤርትራ አዋሳኝ ከሆኑ መንደሮች ማለትም ከሜይ ማይን፣ ከሻምቢኮ፣ ከባድሜ ከላይ እላይ ጋሽ፣ ከሺራሮና፣ ከተለያዩ መንደሮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ተቆላልፋለች – ፖሊስ እና ሰራዊቱ “በሕዝብ ላይ አልተኩስም”ብለዋል

በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ “ሕዝብ ላይ አልተኩስም” ማለታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወገራ ገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰው የወያኔ ሠራዊት በሽንፈት ተመልሷል

ሙሉቀን ተስፋው በሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ ገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የሄደው የወያኔ መከላከያ ሠራዊት በሄደበት እግሩ አፍሮ ተመልሷል፡፡ የአካባቢውን ባንዳ የወያኔ ባለሥልጣናት በመጠቀም አንቃሽ በተባለው ቀበሌ ምሕረት እንዲጠይቁ የሚያግባባ ኮሚቴ የዐማራ ፖሊስ በመያዝ ዛሬ ረፋዱ ላይ ሔደ፡፡ ገበሬዎች ስብሰባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ! ! የብሔራዊ መረጃዉ እና ወታደራዊዉ ክንፍ ስልጣኑን ተቆናጠዋል!

ዉድ ኢትዮጵያዊያን እነዚህ ስማቸዉ ከስር የተዘረዘረ የህወሃት ቁንጮ ባለስልጣናት ባጠቃላይ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ ለደረሰበት አስከፊ ሁኔታ አይነተኛ ተጠቃሾች ናቸዉ። የተገደልነዉ የምንገደለዉ እየታረድን የተጣልነዉና በገዛ ሐገራችን ባሪያ ተደርገን የተናቅነዉ በእነዚህ ስማቸዉ ከነ ግብራቸዉ በተዘረዘረዉ ግለሰቦች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት/ኢህአዴግ በአማራና በኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል ግጭት ለመፍጠር እየሞከረ መሆኑ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ህዝባዊ እንቅስቃሴ የአርሲ ነገሌ ከተማ ከንቲባና በከተማዋ የቀበሌ 01 ሊቀመንበር አስተባባሪነት በኦሮሞዎችና በአማሮች መካከል ግጭት ለመፍጠር የተጠናከረ እንቅስቃሴ መደረጉን በዚህም ሂደትም ጉዳት መከተሉን የአይን ምስክሮች ለኢሳት ገለጹ። ዛሬ አርብ ከስፍራው ለኢሳት በደረሰው መረጃ መሰረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢሬቻ በዓል ላይ የተፈጠረው ክስተት ነፃ ምርመራ እንዲካሔድበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡

በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በታደሙበት በዚህ በዓል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች አሁንም መረጋጋት እንደሌለ የገለጹት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ሩፔርት ኮርቬይ፣ ተቃውሞውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የስልክ አገልግሎቶችን ከማቋረጥ ይልቅ በሀገሪቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጀርመኗ ቻንስለር በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ

በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት የጀርመኗ መራሒተ መንግሥት (ቻንስለር) አንገላ መርከል በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ፡፡ ምንም እንኳን መንግሥት ቻንስለሯን በፓርላማ ተገኝተው ንግግር እንዲያደርጉ ቢጠይቅም፣ መርከል ግን ‹‹በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ወሮበላ ቡድን የግብጽ መንግሥት ከኦሮሞ ሕዝብ ጎን ከቆመ የዐማራው ሕልውና አደጋ ላይ እንደሆነ አድርጎ ፕሮፖጋንዳ...

የዐማራውን ሕዝብ ትግል የሚፈታተኑ ጥቂት ጉዳዮች ሰሞኑን ተከስተዋል፡፡ አንደኛው በተቃዋሚ ተርታ የተሰለፉ ግለሰቦች ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በአገዛዙ ነው፡፡ አገዛዙ ባለፈው ነሐሴ ወር በነበረው የዐማራ ተጋድሎ አገዛዙ ዐማራውን ብቻውን ለመጨፍጨፍ የኦሮሞውን ትግል ‹‹አግባብነት ያለው›› እንደሆነና መልስም የሚያስፈልገው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ ! የሐገር መከላከያዉ ከፍተኛ አቅም ወደ ትግራይ ተዘዋዉሮ አለቀ!

በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር ዉስጥ የብቃትና ጥራት መመዘኛ ይዘትን ተንተርሶ ኢትዮጵያን እንደ ሐገር በማቆየት ለማስቀጠል የሚያስችለዉ የማጥቃትና የመከላከል ብቃትን ባጠቃላይ ትግራይ ክልል ተረክባለች! በተለይም የአየር ሐይል መረጃዎችን ተንተርሶ ከብርጋዴል ጄኔራል ሞላ ሐይለማሪያም ትእዛዝ ዉጪ ( Commander of...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

BREAKING NEWS: The Federal Government Has Declared a State of Emergency

The federal government has declared a state of emergency as of Saturday, October 8, 2016. The cabinet of Prime Minister Hailemariam Desalegn has an emergency meeting on Saturday afternoon where the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎችና የተከለከሉ ጉዳዮች ይፋ ሆኑ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስፈላጊነት፣ ይዘት፣ የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ የተከለከሉ ጉዳዮችና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ይፋ አድርጓል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አዋጁ ተፈጻሚ የሚሆንባቸውና የማይሆንባቸውን አካባቢዎች በመለየት ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ የፌዴራል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዢው የወያኔ ስርሀት ሰማያዊፓርቲን በማፈራረስ ላይ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራም እንዲሁም የፓርቲው ሊቀመንበር ይልቃል ጌትነትና አመራሩ በኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ስለታሰበ በገዢው ኢህአዴግ ላይ ውጥረት መፍጠሩ አይካድም። ገዢው ኢህአዴግ እንደሚፈልገው ፓርቲው ፈርሶ ማየት ወይም በገንዘብ ሀይል ፓርቲውን ከአመራሩ እንዲቀሙ ከተደረጉት አንዱ አቶ የሺዋስ አሰፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትላንትናው እለት በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በሂራሮ ከተማ የአጋዚ ጦር በጭካኔ 23 ሰው መግደላቸውን የራዲዮ ዳንዲ...

የአጋዚ ጦር ይህንን እርምጃ የወሰዱት መንገድ ላይ ያገኙትን ሁሉ ያለ ምንም ርህራሄ በመተኮስ ነው ሲል የራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ምንጮች አያይዘው ዘግበዋል ከነዚህ መስዋእት ከሆኑት መካከል አባት እና ልጅ የሚገኙበት ሲሆን በዛሬው እለት 18 የሚሆኑት የቀብር ስርአታቸው እንደተፈፀመ የራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ምንጮች ዘግበዋል ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ የነጻነት ትግል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አይደናቀፍም!!!

ኢትዮጵያን በነጻ አውጪ ስም የሚገዛው ህወሃት ላለፉት 25ዓመታት መብት በገፍ ሲሰጥ የቆየ ይመስል ህገመንግሥታዊ መብቶችን የሚገፍ ያስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል። አዋጁ ለስድስት ወር ይቆያል ማለቱ የህወሃት ዕድሜ ከስድስት ወር እንደማይቆይ ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የማንኛውም ሰው ቤት ፣ንብረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህርዳር ከተማ የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል።

በባሕር ዳር ህዝባዊ እንቢተኝነት የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የስራ አድማ ተደርጓል። አብዛኛዎቹ የግል ድርጅቶችም አገልግሎት እየሰጡ አይደሉም። ሆኖም አንዳንድ የስርዓቱ ጀሌዎች ህዝብን ከመወገን ይልቅ ስርዓቱን እየወገኑ ይገኛሉ። የህዝብን ጥያቄ በመናቅ ድርጅታቸውን ከፍተው ለስርዓቱ ታማኝ መሆናቸውን ለማስመስከር እየጣሩ ነው።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸውን ጽጌን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች አደጋ ውስጥ እንደሚገኙ ሬፕሪቭ የተሰኘው ተቋም ገለጸ

በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞችን ደህንነት አድጋ ውስጥ እንደከተተ አንድ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ሰኞ አስታወቀ። መቀመጫውን በብሪታኒያ ያደረገው ሪፕሪቭ ተቋም የሃገሪቱ መንግስት በኢትዮጵያ ያለውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይለማሪያም ደሳለኝን የዛሬ ውሸት በትኩሱ ሲጋለጥ ***

በዛሬው እለት አቶ ኃይለማርያም አስገራሚ ውሸት ተናግሯል። በ2007 አም በተደረገው ምርጫ 49% የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ለተቃዋሚ ፖርቲ ድምፅ የሰጠ ቢሆንም በምርጫ ሕጋችን ምክንያት የዚህ ሁሉ መራጭ ድምፅ በፓርላማ ሊወከል አልቻለም ብሏል። ይህ ፍጥጥ ያለ ውሸት ነው። የራሱ የኢህአዴግ የምርጫ ቦርድ በ2007 አም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ትጥቅ ለማስፈታት ከሚሰራው የህወሃት ኮማንድ ፖስት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የብዓዴን ሰዎች ተለይተው ታወቁ

በሳምንቱ መጨረሻ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ በአማራ ክልል ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ለማካሄድ መወሰኑ ተመለከተ። የጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ ለኢሳት ባደረሰው መረጃ መሰረት አዲስ ከተዋቀረውና በህወሃት ሰዎች በሚመራው ኮማንድ ፖስት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የብዓዴን ሰዎች ታውቀዋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ::

የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ:: ከርሳቸው ጋር አብረው ሌሎች የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰምቷል:: መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አውጥቻለሁ; እየታደስኩኝም ነው ባለ ማግስት ተቃዋሚዎችን እየጠራረገ ማሰሩን ተያይዞታል:: ከኢንጂነር ይልቃል በተጨማሪ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live