Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኢሬቻ በዓል ላይ የተፈጠረው ክስተት ነፃ ምርመራ እንዲካሔድበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡

$
0
0
በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በታደሙበት በዚህ በዓል ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች አሁንም መረጋጋት እንደሌለ የገለጹት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ሩፔርት ኮርቬይ፣ ተቃውሞውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የስልክ አገልግሎቶችን ከማቋረጥ ይልቅ በሀገሪቱ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ እንዲያመጣ አሳስበዋል፡፡ ቃል አቀባዩ አክለውም ተቃውሞን ማዳፈን ይበልጥ ውጥረትን እንደሚያበረታ ገልጸዋል፡፡ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎችን የተመለከቱ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles