Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ ሕዝብ የነጻነት ትግል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አይደናቀፍም!!!

$
0
0
ኢትዮጵያን በነጻ አውጪ ስም የሚገዛው ህወሃት ላለፉት 25ዓመታት መብት በገፍ ሲሰጥ የቆየ ይመስል ህገመንግሥታዊ መብቶችን የሚገፍ ያስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል። አዋጁ ለስድስት ወር ይቆያል ማለቱ የህወሃት ዕድሜ ከስድስት ወር እንደማይቆይ ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የማንኛውም ሰው ቤት ፣ንብረት ይበረበራል ። ~ ይበልጥ ከ1997 ወዲህ እና በተለይ ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም ከጀመርን ጊዜ አንስቶ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543