ቡድኑ መልዕክቱን ያስተላለፈው በአውሮፓ ኅብረት ንዑስ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ “ሰብዓዊ መብቶችን የመርገጥና ሃሣብን በመግለፅ ነፃነት ላይ ገደብ መጣልን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን በተመለከተ ተወቃሿ ኢትዮጵያ ስትሆን ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጉዳዩን የሚመለከተው በአመዛኙ በተለየ አቅጣጫ መሆኑን ታዝበናል” ብሏል ዓለምአቀፉ የመብቶች ተሟጋች ቡድን፡፡ የሰብዓዊ መብቶች ቃፊሩና ተሟጋቹ ቡድን ሂየማን ራይትስ ዋች ከፍተኛ መርማሪ ፌሊክስ ሆርን “ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ጠጠር […]
