Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህ መልዕክት የተጻፈው በጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ ነው ፡፡

እንደሚታወቀው መንግስት ተብየው የማፊያ ቡድን ራሱን የትግራይ ነፃ አውጭ እያለ ከሚጠራው በቀጥታ የራሱን ፍላጎት ማስፈፀም ሲያስቸግረው በፌደራል መንግስት ተቋም ሽፋን በኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም በኦሮሞው እና በአማራው ላይ ከፍተኛ የሆነ የእልቂት እና ንብረት ቅሚያ በተለይም ትጥቅን የማስፈታት ስራ ለመስራት ዝግጅቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስት አዋጅን ተከትሎ በሻሸመኔ በርካታ ሰዎች እየታሰሩ ነው ።

በሻሸመኔ ሀይሌ ገ/ስላሴ ሆቴል በ01/02/2009 የፌደራል ፖሊሶች አዋጁን በመንተራስ በመዝናናት ላይ ያሉ ሰዎችን በመያዝ ወደማጎርያቸው ወስደዋቸዋል ። በተመሳሳይ በዛው ቀን ሞቢል በተለምዶ ሞቢል ሰፈር በሚባለው ቦታ የአዋሽ ባንክ በስራ ሰአት የታጠቁ የፌደራል ፖሊሶች በስራ ገበታው ላይ ያለን አንድ ሰው ውስጥ ድረስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሥጋቷን ገለፀች

የዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የውጥረት ሁኔታ ሥጋት ያደረባት መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ ቃል አቀባይ ጃን ኪርቢ ዛሬ ከአሜሪካ ድምፅ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ አስታውቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ላነሷቸው የመሬት መብትና የምርጫ ሕግን ማሻሻያ የመሳሰሉ ብሦቶች መልስ ለመስጠት መንግሥት ቃል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ኅብረትና ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወስዱ ሂዩማን ራይትስ ዋች ጠየቀ

ቡድኑ መልዕክቱን ያስተላለፈው በአውሮፓ ኅብረት ንዑስ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ “ሰብዓዊ መብቶችን የመርገጥና ሃሣብን በመግለፅ ነፃነት ላይ ገደብ መጣልን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን በተመለከተ ተወቃሿ ኢትዮጵያ ስትሆን ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጉዳዩን የሚመለከተው በአመዛኙ በተለየ አቅጣጫ መሆኑን ታዝበናል” ብሏል ዓለምአቀፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንፈሳዊ ወኔና ሥልጣን መስፍን ወልደ ማርያም

ጥቅምት 2009 ባለሥልጣኖቻችን ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን በጣም የናቋቸው ይመስላል፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውን ሁሉ ያውቃሉ፤ የኢትዮጵያን ቴሌቪዥን ያያሉ፤ የኢትዮጵያን ራድዮ ይሰማሉ፤ ባሎቻቸውና አባቶቻቸው የዛሬ ሳምንት የተናገሩትን ረስተው፣ ወይም ክደው፣ ወይም ዋሽተው ተቃራኒውን ሲናገሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮሎኔል ደመቀን በተመለከተ አሁን ያለው ዕውነታ

የዞኑ ፍርድ ቤት ፋይሉን ዘግቷል፤ የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አዲስ መዝገብ ሊከፍት ይችላል የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ጉዳይ ሲመለከት የከረመው የሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮሎኔሉ ላይ የተመሠረቱት ሁለት ክሶች ዘግቷል፡፡ በሰው መግደል ወንጀል የነበረው የመጀመሪያው ክስ ከሳሽ ባለመቅረቡና ክሱ ላይ ማስረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻሸመኔ 02/02/2009 ለሊት ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ በሆኑ የአግአዚ ኮማንዶዎች እየተመራ ተደረገ።

ስርአት አልበኛ አጋዚዎች የነዋሪዎችን ቤት ማተራመሳቸውን ቀጥለዋል ። የከተማዋ ታዋቂ ባለሀብት የኦሮሞ ተወላጆች አቶ አየለ ኮሮሶ አቶ ዳንሱሬ አቶ ኡመር እና የአቶ ባቲ ቤተሰቦች ታስረዋል ። በአሁኑ ሰአት በርካታ ሰዎች እየታሰሩ ከፍተኛ ድብደባ እየተፈፀመባቸው ሲሆን አዋጁ በሰጣቸው መብት የመንግስት ታጣቂዎች የሞባይል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በታችና ምዕራብ አርማጭሆ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ከ50 በላይ የወያኔ ጦር አባላት ተገድለዋል

በታችና ምዕራብ አርማጭሆ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ከ50 በላይ የወያኔ ጦር አባላት ተገድለዋል ከትናንት ጀምሮ በታችና ምዕራብ አርማጭሆ የተለያዩ አካባቢዎች የዐማራውን መሣሪያ መቀማት በሚል የወያኔ ጦር በዐማራው ገበሬ ላይ ይፋ ጦርነት ገጥሟል፡፡ በታች አርማጭሆ ዶጋው አካባቢና በምዕራብ አርማጭሆ አብደራፊ አካባቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞችግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. አካሂዶ በወቅቱ የአገራችን ሁኔታዎች ተነጋግሮ ውሳኔዎችን አሳልፏል፤ ሠራዊቱንም አነጋግሯል። ሥራ አስፈፃሚው የአገራችን ፓለቲካዊ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተለዋወጡ መሆኑና ተከታታይነት ያለው ወቅታዊና ውጤታማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ጽ/ቤት በትርምስና የእርስ በእርስ ውንጀላ ላይ ነው

በውጪ እና በሀገር ውስጥ ኢንቬስተሮች ከኤክስፖርት ይገኝ የነበረው የውጭ ምንዛሪ በ5 ወራት ውስጥ በ71.1 በመቶ በመቀነሱ ለመጀመሪያ ጊዜ የ1.9 ቢሊዮን ዶላር የገቢ ውድቀት ታይቷል። ከተጠበቀው በታች በመቀነሱ ይሄንን የህዝብ አገልግሎት ሰጪ የሆኑ የትምህርት ቤት በጀት (የመምህራን ደሞዝን ጨምሮ)፣ የጤና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፋሯ ድምጻዊት ታሰረች በአፋር ተወዳጅ የሆነችውና በትግል ዘፈኖቿ የምትታወቀው ድምጻዊት መፈራ ሞሀመድ ላሌ መታሰሯ ታውቋል።

የአፋሯ ድምጻዊት ታሰረች በአፋር ተወዳጅ የሆነችውና በትግል ዘፈኖቿ የምትታወቀው ድምጻዊት መፈራ ሞሀመድ ላሌ መታሰሯ ታውቋል። ሰሞኑን በአፋር ሊካሄድ የታቀደውንና በህዝቡ ተቃውሞ የከሸፈውን ሰልፍ ተከትሎ ነው ድምጻዊቷና ሌሎች 10ሰዎች የታሰሩት። በህወሀት የታቀደው ሰልፍ ለህወሀት መንግስት ድጋፍ የሚያሳይ፡ የጅጅጋውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር_መረጃ….አስቸኳይ የፋይናንስ አዋጅ ሊታወጅ እንደሆነ ተሰማ። የብሔራዊ ባንክ ውጭ ምንዛሪ ካዝና ባዶ ነው

የኢህአዴግ ጽ/ቤት በትርምስና የእርስ በእርስ ውንጀላ ላይ ነው። በውጪ እና በሀገር ውስጥ ኢንቬስተሮች ከኤክስፖርት ይገኝ የነበረው የውጭ ምንዛሪ በ5 ወራት ውስጥ በ71.1 በመቶ በመቀነሱ ለመጀመሪያ ጊዜ የ1.9 ቢሊዮን ዶላር የገቢ ውድቀት ታይቷል። ከተጠበቀው በታች በመቀነሱ ይሄንን የህዝብ አገልግሎት ሰጪ የሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት7 መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።

” ከዚህ በኋላ የፍትህና የነፃነት ኃይሎች ዋና ተግባር ያላቸውን አቅም ሁሉ አስተባብረውና ነፃነት የራበውንና የጠማውን ሕዝባቸውን ከጎናቸው አሰልፈው፤ ጊዜውና ሁኔታው የሚፈቅደውን ተለዋዋጭና ተለማጭ የትግል ስልት እየተጠቀሙ ይህ አዋጅ በፍጹም ተግባራዊ እንዳይሆንና እንዳይሳካ ማድረግ ነው። ይህን የባርነት አዋጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችን DCESONሬድዮ ይከታተሉ

የኤፈርት ዳይሬክተር ሆነው የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከዚህ ስልጣናቸው እንደሚነሱ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። የወያኔ መከላከያ ወታደሮች በመክዳት ህዝባዊ አይሉ መቀላቀላቸው ተነገረ ወደ አማራ ክልል የዘመተው የአገዛዙ ጦር ሽንፈቱን እየተጋተ እንደሚገኝ ተገለጸ፡ ህወሃት በሰሜኑ አርማጭሆ የዘር ማጥፋት ወንጀል አጠናክሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተመድ ዋና ጸሃፊ ባንኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት መሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረጓን ያወሱት ዋና ጸሃፊው አዋጁን ምክንያት በማድረግ የሰብዓዊ መብቶች ሊጣሱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ገልጸዋል። የአስቸኳይ አዋጁን ተግባራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል”በሚገኙ የመንግስት ቢሮዎች ዌብሳይቶች ሀክ ተደረገ

በሀገር ውስጥ አማተር የቴክኖሎጅ ባለሙያዎች የተሞከረው ድረ ገፅን ከአገልግሎት ውጭ የማድረግ ተግባር “መንግስትን” አወዛግቧል። የኢህአዴግ አርማ በአብክመ አርማ ተቀይሮ በመገኘቱ ከፌዴራል መ/ቤት ለክልል ቢሮው እየተደወለ የICT ሠራተኞችን ስም ስልክና ሌሎች መረጃዎችን እንዲሰጡ ሲታደርጉ ውለዋል። ልብ በሉ ይህ ዌብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር ለሶስተኛ ቀን ዝም ፣ጭጭ ብላለች

ሽህ አዋጂ የጎንደር የነጻነት ትግል እንቅስቃሴ አያደናቅፈውም። ጎንደሬ ትእግስቱ ካለቀ አበቃ ማለት ነው፣ ማስመሰል፣ የሚባል ባህል በጎንደሬዎች አይታወቅም፣ እንኳን ጎጃም እና መላው ኦሮምያ እያገዙት ጎንደሬ ብቻውንም ቢሆን ሞትን ይመርጣል እንጂ ክብሩን የሚሸርፍበት አይወድም። የሐምሌ አምስት ሁለት ሽህ ስምንት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለ30 ቀናት በማቋረጧ ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ማጣቷን ይፋ ያደረገ ጥናት ጠቋሟል።

የብሮኪንግስ የፖሊሲ ጥናት ተቋም ምክትል ፕሬዝዳንት ዳረል ዌስት ባቀረቡት ጥናት በቅርብ ዓመታት ተጠቃሚዎች የሚገለገሉባቸውን የተወሰኑ አፕልኬሽኖች፤ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት አሊያም መላውን የኢንተርኔት አገልግሎት መንግስታት ማቋረጥ እና መዝጋት እየተለመደ የመጣ ክስተት መሆኑን አትተዋል። ከእነዚህ አገራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ አርማጭሆ ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰ የወያኔ ጦር ላይ ጥቃት ደረሰ፥

ዛሬ October 19, 2016 አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባምብ ማርያም መዘጋ፥ እባበይ ፈለቀ የተባለ ወጣት ትጥቁን ለማስፈታት ተኩስ በከፈቱበት የአጋዚ ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሶ ተሰወረ፥ ጠመንጃውን ይዞ በሞተር ሳይክል በመጓዝ ላይ እንዳለ ድንገት አስቁመው መሳሪያህን አውርድ በማለት ተኩስ የተከፈተበት ወጣት እባበይ ፈለቀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለህዝባዊ ተቃውሞ ዕልባት ከመስጠት ይልቅ ሊያባብሰው እንደሚችል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ

በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘው የአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ከ800 በላይ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን ህዝባዊ ተቃውሞ ዕልባት ከመስጠት ይልቅ ሊያባብሰው እንደሚችል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። መቀመጫውን በብሪታኒያ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ አዋጁ መሰረታዊ የሚባሉ የሰብዓዊ መብቶችን አደጋ ውስጥ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live