የዞኑ ፍርድ ቤት ፋይሉን ዘግቷል፤ የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አዲስ መዝገብ ሊከፍት ይችላል የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ጉዳይ ሲመለከት የከረመው የሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮሎኔሉ ላይ የተመሠረቱት ሁለት ክሶች ዘግቷል፡፡ በሰው መግደል ወንጀል የነበረው የመጀመሪያው ክስ ከሳሽ ባለመቅረቡና ክሱ ላይ ማስረጃ ባለመቅረቡ ምክንያት መስከረም 03 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍርድ ቤቱ ክሱን መዝጋቱ ይታወቃል፡፡ የፌደራል አቃቢ […]
