Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መንግስት ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል!

$
0
0
ለዛሬ ታቅደው የነበሩ ግዙፍ የቅስቀሳ መድረኮች ተሰርዘዋል! የሃይማቶች ጉባኤ ያዘጋጀው ነው ተብሎ በሚዲያ የተገለጸው የነገው ሰልፍ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በነቂስ እንደሚሳተፍበት ካሳወቀ በኋላ እጣ ፈንታው ምን እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም፡፡ ይህ ከፍተኛ ዝግጅት እና ወጪ ተደረጎለት የሰነበተውን ሰላማዊ ሰልፍ ድንገት ሙስሊሙ ህብረተሰብ በስፋት እንደሚገኝበት መታወቁን ተከትሎ በመንግስት ወገን አካባቢ ከፍተኛ ድንጋጤ በመፍጠሩ የሰልፉ እጣ ፈንታ አልተለየም፡፡ ትናንት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles