Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አርከበ በለንደን ትምህርት መጀመር ስራውና ሀገሩ ለቆ አለመውጣቱ ማረጋገጫ አይሆንም።

አቶ አርከበ ከህወሓት ጉባኤ በኋላ ከሌሎች የህወሓት አመራር አባላት ጋራ አብሮ ለመስራት ፍቃደኛ አለመሆኑንና በ አሁኑ ሰዓት ስልጣኑንና ሀገሩ ለቆ መውጣቱ ስንፅፍ እነሱ ደግሞ አቶ አርከበ የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርቱን በለንደን እየተከታተለ መሆኑ ነገሩን። አቶ አርከበ ትምህርት የጀመረው ከሦስት ዓመት በፊት ነበር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በአሜሪካ ኤምባሲ ቅር መሰኘቱን ገለፀ

በዘሪሁን ሙሉጌታ  አንድነት ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ቅር መሰኘቱን ገለፀ። ፓርቲው በኤምባሲው ላይ ቅሬታውን የገለፀው የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆነው ወጣት ዳንኤል ተፈራ ለፓርቲው የስራ ጉዳይ ለአንድ ወር ወደ አሜሪካ እንዳይሄድ በመደረጉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግን አክራሪነት ተቃውመን እንጂ ደግፈን ሰልፍ አንወጣም!!!

ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱበት ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ነበር፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ስለሙስሊሙ የሐይማኖት ጥያቄ፣የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎችና የፖለቲካ እስረኞች ባፋጣኝ እንዲፈቱ፣ስለኑሮ ውድነት ወዘተ ነበር በሰልፉ ላይ የተስተጋባው፡፡ በሰልፉ ማብቂያ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርን ነገ ሊያነጋግር ነው

ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ፓሊስ የፓርቲውን አመራሮች በመጥራት ለነገ ሊያነጋግራቸው ቀጠሮ መያዙን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ፡፡ ፓርቲው በበኩሉ ሊካሄድ የታቀደውን የተቃውሞ ሰልፍ በምንም አስገዳጅ ሁኔታ ሊሰርዝ እንደማይችል በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው የፓርቲው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወታደራዊ ትጥቅማ ምረቻ ፋብሪካ በቃጠሎ ጉዳት ደረሰበት

ኢሳት ዜና :- ዛሬ በተነሳ የእሳት አደጋ ቃጠሎ በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ፡፡ ከአዳማ ከተማ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ወታደራዊ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ በፋብሪካው ላይ ከፍተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጓደኛውን በገጀራ ቆራርጦ የጣለው ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየታየ ነው

በተስፋሁን ብርሃኑ ፖሊስና ርምጃው ‹‹እኔ ስራ አስገብቼው ሳለ ለአለቃዬ ዘወትር ስለ እኔ መጥፎ ነገር ይናገራል ያለውን ጓደኛውን ሶስት ቦታ ቆራርጦ የጣለው በፍርድ ቤት ጉዳዩ እየታየ ነው፡፡ ተጠርጣሪ ሀጎስ ገብሩና ሟች አምሳሉ ምትኩ በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 11/12 ልዩ ቦታው አራት ኪሎ ዩንቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህይወት ዋጋ ያስከፈለው ትንሽዬ ሰነድ “የተገንጣዮችና የሲ.አይ.ኤ. ግንኙነት”

ርዕስ፡- “የተገንጣዮችና የሲ.አይ.ኤ. ግንኙነት”ጸሓፊ ተስፋሚካኤል ጆርጆ——-በዚህ አነስተኛ ጽሁፍ የማወጋችሁ ስለአንድ አስገራሚ ሰነድ ነው፡፡ ሰነዱ የያዘው ታሪክ ብቻ ሳይሆን የሰነዱ ጸሐፊም አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ አለው፡፡ ይህ ሰው “ኦሮማይ” በተሰኘው የበዓሉ ግርማ መጽሐፍ ውስጥ ካሉት ዋና ዋና ገጸ-ባህሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጐዳና የወደቀና ሕይወት ፊቷን ያዞረችበት አዛውንቱ ሃበሻ በአሜሪካ ! (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

አዛውንቱ ሃበሻ በአሜሪካ በዲሲ ዘጠነኛ መንገድ በአንድ ጥግ ኩርምት እንዳለ ነበር ያገኘሁት። ሔኖስ ይባላል፤ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቴሌ-መድሃኒያለም ሰፈር ነው። ከአገር የወጣው የ18 ዓመት ወጣት እያለ ሲሆን፣ አሜሪካ 42 አመት ኖሯል። አሁን የ60 አመት አዛውንት ነው። በኢንጂነርነት በዲግሪ እንደተመረቀ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ትግልን የሚገድብ ህገወጥ መመሪያ ተግባራዊ ሆነ

የአዲስ አበባ መስተዳድር ካቢኔ በተለይ የአንድነት ፓርቲን ህዝባዊ ንቅናቄ ለማፈን የሚያስችል አዲስ የሰላማዊ ሰልፍና የሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ መመሪያ በማዘጋጀት በህገወጥ መንገድ ተግባራዊ ማስደረጉ ታወቀ፡፡ ካቢኔው ያፀደቀው አዲሱ መመሪያ አንድነት ፓርቲ በመላ ሀገሪቱ እያደረገ ያለውን ስኬታማ ህዝባዊ ንቅናቄ ግምት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና .የሀገር ውስጥ የደሀንነት መምሪያ ሃላፊ በቁጥጥር ስር ዋሉ ወደ እስር ቤትም ተወረወረ!!

የሃገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊው አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀልተጠርጥረው በቁጥር ስር ዋሉ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የነበራቸውን ስልጣን ያለ አግባብ መጠቀም ፥ ምንጩ ያልታወቀሃብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል  ተጠርጥረው ነው። ከፌደራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡- በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ (ከተ/ሚካኤል አበበ)

የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13 በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ ከተክለ ሚካኤል አበበ 1-      ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ ነው። የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ ግብዣ። ከአድናቆትና ከግብዣው በፊት ስለፖለቲካ መሪዎችና ስለፖለቲካ ተንታኞች አትቶ፤ የብርሀኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃችን ይሰማ ህዝበ ሙስሊሙን ኢሕአዴግ በጠሩት ሰልፍ ላይ እንደሚገኝ ድንገታዊ ጥሪ ካስተላለፈ በኋላ በኢሕአዴግ ቤት...

የደረሰ ዜና ድምፃችን ይሰማ ህዝበ ሙስሊሙን መንግስትና የሀይማኖቶች ጉባኤ በጋራ በጠሩት ሰልፍ ላይ እንደሚገኝ ድንገታዊ ጥሪ ካስተላለፈ በኋላ በኢሃዴግ ቤት ከፍተኛ መደናገጥ መፈጠሩ ታወቀ ፡፡ አክራሪነትን ለማውገዝ በሚል መንግስትና የሀይማኖቶች ጉባኤ ለፊታችን እሁድ ነሃሴ 26\2005 በጋራ የጠሩት ሰልፍ ላይ ህዝበ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል!

ለዛሬ ታቅደው የነበሩ ግዙፍ የቅስቀሳ መድረኮች ተሰርዘዋል! የሃይማቶች ጉባኤ ያዘጋጀው ነው ተብሎ በሚዲያ የተገለጸው የነገው ሰልፍ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በነቂስ እንደሚሳተፍበት ካሳወቀ በኋላ እጣ ፈንታው ምን እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም፡፡ ይህ ከፍተኛ ዝግጅት እና ወጪ ተደረጎለት የሰነበተውን ሰላማዊ ሰልፍ ድንገት ሙስሊሙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ የነገው ሰልፍ ህገወጥ ነው –ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳ

ማሳወቅ ባለብን ሰዓት አሳውቀናል፤ ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ሀላፊነቱን ይወስዳል- ኢ/ር ይልቃል ጌትነትሰማያዊ ፓርቲ ሳያስፈቅድ በሚያካሂደው ሰልፍ ለሚፈጠር ችግር ሀላፊነት ይወስዳል- አቶ ሽመልስ ከማልየሰማያዊ ፓርቲ የነገው ሰልፍ ህገወጥ ነው – ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳ በነገው እለት ሰማያዊ ፓርቲና የአዲስ አበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በአሁኑ ሰዓት የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በታጠቁ ፌደራል ፖሊሶች ተከቧል

Semayawi Party- Ethiopia በአሁኑ ሰዓት የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በታጠቁ ፌደራል ፖሊሶች ተከቧል በፓርቲው ጽ/ቤት ውስጥ ወደ 100 የሚጠጉ አባላት የሚገኙ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ወደ 60 የሚሆኔ ከባድ መሳሪያ የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ በግቢው ውስጥ ይገኛል ማንም መውጣትም ሆነ መግባት አይችልም፡፡ ያለውን ሁኔታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረመኔው የሕወሐትና የደሕንነት ሹም (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ የነበረው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከያዘው ስልጣን መነሳቱን ምንጮች በመጥቀስ ከሁለት ወር በፊት ዘገባ አቅርበን ነበር። በጭካኔው የሚታወቀውና በሙስና የተነከረው ወ/ስላሴ በሙስና ዘብጥያ ወርዷል። በእስር ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን ያሰቃይ የነበረው ወ/ስላሌ ከበረሃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደህንነት ኃይሎች ጋዜጠኞችን ማዋከብና ማስፈራራት አጠናክረው ቀጥለዋል

ከበትረ ያዕቆብ ለረጅም ጊዜ የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለዉና የጋዜጣዉ ህትመት ከተቋረጠበት ጊዜ ጀምሮ የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ ሆኖ በመስራት ላይ የሚገኘዉ ጋዜጠኛና ብሎገር ብስራት ወልደ ሚካኤል ሰሞኑን በ4 የደህንነት ኃይሎች ታግቶ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እንደተፈፀመበት ተናገረ ፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰለማዊ ሰልፍ መከልከል’!!!

ዛሬ እሁድ ነሓሴ 26, 2005 ዓም ሰማያዊ ፓርቲ (ና ሌሎች ድርጅቶች) በአዲስ አበባ ከተማ ሰለማዊ ሰልፍ መጥራቱ ሰምተን ነበር። በሕገ መንግስታችን መሰረት ዜጎች ወይ ድርጅቶች ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልጉ የአከባቢው አስተዳደር ማሳወቅ (ከተቻለም ማስፈቀድ) ይጠበቅባቸዋል። ሰለማዊ ሰልፍ ማድረግ ግን ሕገመንግስታዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፍ ብለው ሙስሊሙን ሽብር ሲፈጥሩበት ዋሉ!

ሰላማዊ ሰልፍ ብለው ሙስሊሙን ሽብር ሲፈጥሩበት ዋሉ! ሙስሊሙ ሰልፉ ላይ ምን ሊያድርገ ነበር ይህ ሁሉ አፈሳ እና ውክቢያ የገጠመው ? ቦንብ ሊያፈነዳ ወይስ ምን ? እንደውም ተቃውሞ እንኳን ያለ ድምጽ ነበር ! መንግስት ግን ይህን ያህል አስፈርቶት እንዲህ ሲያፍሳቸው ነው የዋለው !ዛሬ ወደ 200 የሚደርሱ ሙስሊሞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ከኢህአዴግ ጋር አለመሆኗን በይፋ አረጋገጠች፡

ይገርማል እንደዛ የተለፋለት፣እንቅልፍ ታጥቶለት ስንትና ስንት ወጪ የወጣበት የኢህአዴግ ሰልፍ የመስቀል አደባባይ ግራ ጉንጭ እንኳን በወጉ መሙላት አልቻለም!!በህዝቡ መካከል የነበረው ክፍት ቦታ በደንብ እየተወራጩ መሮጥ የሚያስችል ነበር፡፡ፖለስ ግን ሆነ ብሎ ህዝቡ በተንተን እንዲል ሲያደርግ አይቻለሁ፡፡ፕሮግራም መሪው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live