Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ምሥረታ መግለጫ

$
0
0
የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለነፃነት፣ ለዲሞክራሲና ለፍትህ የሚያደርጉት ትግል እጅግ ወሳኝ ወደሆነ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑን ሁላችንም የምንገነዘበዉ ነዉ፡፡ በሕወሐት ግፈኛ አገዛዝ ሥር ላለፉት ሃያ-አምስት ዓመታት በሕዝቦቻችን ላይ የወረደዉ ግፍና መከራ ከልክ በማለፉ የተቀጣጠለዉና ላለፈዉ አንድ ዓመት ካለማቋረጥ የቀጠለዉ የእምቢተኝነትና የአልገዛም ባይነት ሕዝባዊ የተቃዉሞ ትግል ለዓመታት ሲካሄድ የቆየዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል አዲስ ምዕራፍ ላይ መድረስ መገለጫ ነዉ፡፡ በዚህ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles