በኢትዮጵያ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 12 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከስራቸው ታገዱ
በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራቶች ውስጥ ከተቋቋሙበት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉት 12 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከስራቸው ታገዱ። ከአራት አመት በፊት አጨቃጫቂ ነው የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን የሚቆጣጠረው አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ በየጊዜው ቁጥጥር እየተደረገባቸው ከስራቸው የሚደረጉ ሃገር...
View Articleሰበር መረጃ . . በደቡብ አፍሪካ ህወሃት በድጋሚ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ደግፉልኝ ስብሰባ ጠራ!
በቅርቡ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ የደነገገዉ ህወሃት በመላዉ አለም በሚገኙ ተቃዋሚዎች ላይ ተጽእኖ ለማሳደር በኢንባሲዎች አማካኝነት የስብሰባና የተቃዉሞ ሰልፍ በደጋፊዎቹ አማካኝነት ሊያደርግ እንደነበር መጠቆማችን የቅርብ ግዜ ትዉስታ ነዉ። በመሆኑም ህወሃት የመጀመሪያዉን ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ፍሪ እስተት ሊያደርግ...
View Articleየአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ደህንነት ህወሃት ላይ ቅሬታዉን እያሰማ ይገኛል !
ያሳለፍነዉ እሮብ ነበር የሶማሌያዉ አል ሸባብ በደቡብ ሶማሌያ የምትገኘዉን ቲየግሎው Tiyeeglow የተባለችዉን ከተማ መቆጣጠሩን ይፋ ያደረገዉ ባኮንና ሂራን የተባሉ ቅርብ የሆኑ ቁልፍ ክልሎችን ለማጥቃት የሚመቸዉ ሲሆን ይህን አል ሸባብ ሄልጋን የሚገኘዉን የአሚሶም ወታደራዊ ጣቢያን በመቆጣጠር የበላይነቱን ተቆጣጥሯል።...
View Articleበኢትዮጵያ በሶስት ሳምንት ጊዜ ውስጥ አንድ ሺህ ያህል ሰው መገደሉን የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብት ሊግ አስታወቀ
ኢሳት ለአንድ አመት ያህል በዘለቀውና በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል በቀጠለው ግድያ በሶስት ሳምንት ጊዜ ውስጥ አንድ ሺህ ያህል ሰው መገደሉን የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብት ሊግ አስታወቀ። ድርጅቱ ዕሁድ ጥቅምት 20 ቀን 2009 እንዳስታወቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 1ሺ...
View Articleአዲስ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ እድገትና ብልጽግናን የሚያመጣ የፌዴራል ስርዓት መገንባት ዋነኛ አላማው...
በአራት የፖለቲካ ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ እድገትና ብልጽግናን የሚያመጣ የፌዴራል ስርዓት መገንባት ዋነኛ አላማው መሆኑን አስታወቀ። በሃገራዊ ንቅናቄው የምስረታው ስነስርዓት ላይ ያወጣው የጋራ መግለጫ እንደሚያመለክተው ብሄር ብሄረሰቦች መብታቸው የተከበረባትና ሉዓላዊነቷ የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን...
View Articleየነፃነት ሀይሎች በባህር ዳር ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ
ባህር ዳር የበርካታ ወንድሞቻችን ደም የፈሰሰባት ከተማ ናት።የዚች ከተማ ህዝብ ፍፁም ታጋሽና ትሁት ነው።እየተገደለ እንኳን ፖሊስ የእኛ ነው የሚል መፈክር ያሳየ እጅግ ጨዋ ህዝብ ነው። ባህርዳር ማምሻውን ውጥረት ነግሳል በባህርዳር ቀበሌ 24 መስኪድ ፊትለፊት ማዘጋጃ ጋር ከምሽቱ 1:30 ላይ ቦንብ ሶስት ቦታ ፈንድታል...
View Articleአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት እንደሚገኝ ተገለጸ።
የሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ የሆነውና በውድድሩ ማጠናቀቂያ ላይ እጆቹን በማጣመር በወገኖቹ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና በደል ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ያጋለጠው ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሚቀጥለው ሳምንት ብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት እንደሚገኝ ተገለጸ። አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ በተለይ ለኢሳት እንደገለጸው...
View Articleየተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የካቢኔ ሹም ሽርን ተቹ
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን የካቢኔ አባላት ሹም ሽርን ተችተዋል፡፡ መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች ሹም ሽር ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የፖለቲካ ቀውስ አይፈታም ሲሉ አዲሱን የሚኒስትሮች ሹመት አልተቀበሉትም፡፡ ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ...
View Articleጠባብ ቤሄርተኝነትና ትምክህተኝነት ፈጽሞ አይጠቅምም።
በባርነት ብዝበዛና በቀኝ አገዛዝ ስር ለማቀቁ ህዝቦች የነጻነት ተስፋና ቀንዲል የነበርች አገርና ህዝብ። ስንቱ የአልም ህዝብr በታሪኳ፣በስልጣኔዋ፣ በባህሏ፣ በደግነቷና በህዝብዋ ሃገር ፍቅርና አርበኝነት የሚቅኑባት አገርና ህዝብ። ይህቺ ወብ አገርና ድንቅ ህዝብr በሚያሳዝን ሁኔታ ባለፉት ቅርብ አመታት ግን የስልጣኔና...
View Articleጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ...
ጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ እየተሰማ ነው፥ ትላንትና እና ዛሬ ከ 20 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው ስርአቱን ከድተው፥ እስናይፐር መሣሪያ እና ከባድ መትረየሥ እንደታጠቁ ወደ ህዝቡ ተቀላቅለዋል። በበከላከያ ሰራዊቱ...
View Articleበህዝባችን የነጻነት ተጋድሎ እየኮራን ለመጨረሻው ድል ታጥቀን እንነሳ
በኦሮምያ እና በአማራ የተለያዩ ከተሞች የሚካሄደው የነጻነት ትግል በእጅጉ አስደማሚ ነው። ባለፉት ሳምንታት በጎንደርና በባህርዳር ለስድስት ቀናት እንዲሁም በተለያዩ የሰሜን ጎንደርና የምዕራብ ጎጃም ከተሞች የተደረገው የስራ ማቆም አድማ በአገራችን የቅርብ ጊዜ ታሪክ ያልታየ ወደር የለሽ ተግባር ነው። ህዝቡ የስራ ማቆም...
View Articleየኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ በኢትዮጵያ የታወጀው የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ እንዳሳሰባቸው ገለፁ
በኦሮሞና አማራ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አሳስቦኛል ስትል ኖርዌይ ስጋቷል ገለጸች። የአውሮፓ አጋር የሆነችው ኢትዮጵያ በፖለቲካ አለመረጋጋት ስትሰቃይ ማየት በጣም ያሳስባል በማለት የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ፈጣን የፖለቲካ ማሻሻያ...
View Articleጎንደር ሙሴባምብ የዳሽን ቢራ የጫነ መኪና ነደደ
ዛሬ ጥቅምት 23/2009 ዓም በአሁኑ ሰዐት ታች አርማጭሆ ሣንጃ አካባቢ ሁለት ቦቴ መኪና በእሳት ተቃጥሏል አካባቢው በጭስ ታፍኗል በተጨማሪም ታች አርማጭሆ በከባድ በተኩስ እየተናጠ ነው ፡፡ -ከጎንደር ዳሽን ቢራን ጭኖ ሲጋዝ የነበረ ከባድ መኪና ላይ ሙሴ ባንብ ሲደርስ በህዝቡ እርምጃ ተወሰደበት ሌላም መኪና በህዝቡ...
View Articleተሃድሶ ከድጡ ወደ ማጡ የተሔደበት
በኦክቶምበር 8 2016 በታወጀዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጀ ከታወጀ ጀምሮ የታሰሩት 2000 ብቻ እንደሆነና እነሱንም ሕዉሐት እንደለቀቃቸዉ አገር ቤት ባሉት ሚዲያዎች መግለጫ መሰጠቱን ዋሽንግተን ፖስት አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስከትሎ ከ40ሺ የበለጡ በኦሮሞ ማሕበረሰብ ብቻ መታሰሩ የተዘገበ ሲሆን...
View Articleየኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ምሥረታ መግለጫ
የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለነፃነት፣ ለዲሞክራሲና ለፍትህ የሚያደርጉት ትግል እጅግ ወሳኝ ወደሆነ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑን ሁላችንም የምንገነዘበዉ ነዉ፡፡ በሕወሐት ግፈኛ አገዛዝ ሥር ላለፉት ሃያ-አምስት ዓመታት በሕዝቦቻችን ላይ የወረደዉ ግፍና መከራ ከልክ በማለፉ የተቀጣጠለዉና ላለፈዉ አንድ ዓመት ካለማቋረጥ የቀጠለዉ...
View Articleሠአት እላፊ ከየት ወዴት?በእውቀቱ ሥዩም
ሰሞኑን በምትገምቱት ነገር ምክንያት ስለፖለቲካ ላልጽፍ ወስኛለሁ፡፡ ቀን እስኪያልፍ ስለ ወሲብ እየተማማርን እንቆይ፡፡ ለወንዶች፤ ከሴት ጋር ወሲብ ሲያደርጉ በፍጥነት ይጨርሳሉ ?ገንዘብዎትን ማለቴ ነው፡፡ መፍትሄው ቀላል ነው፡፡ በደመወዝ ማግስት በችቺኒያ በኩል አይንዱ፡፡ ግን የምር፤ ከፍቅረኛዎት ጋር ወሲብ ሲያደርጉ...
View Articleጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ከወያኔ መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ...
ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የማያደርግ ፣ ከመሬቱ የሚያፈናቅል እና በሰላማዊ ሰልፈኞችም ላይ ተኩስ ከፍቶ የሚገድል ካሉት መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ አስታወቁ ። ይህን አሰተያየት የሰጡት ኒማ ሞቫሳት በጀርመን ምክር ቤት የግራዎቹ ፓርቲ...
View Articleትራምፕ 3ኛው የዓለም ጦርነት የሚጀመረው በሄላሪ ነው አሉ
– የምርጫ ውጤትን እቅጩን የሚገምቱት ፕሮፌሰር፣ ትራምፕ ያሸንፋል ብለዋል – ሪፐብሊካኑ ኮሊን ፖል ድምጻቸውን የሚሰጡት ለዲሞክራቷ ሄላሪ እንደሆነ አስታውቀዋል የሳምንታት ጊዜ በቀረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካኑን ወክለው የሚወዳደሩት አነጋጋሪው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ 3ኛው የዓለም ጦርነት የሚጀመረው...
View Articleየኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ
የሳምንታዊው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ በጋዜጣው ላይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ታትሞ በወጣውና በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የገንዘብና የንብረት ሙስና መኖሩን የሚያጋልጥ ዜና መስራቱን ተከትሎ፣ የቀረበበትን ክስ ሲከታትል ቆይቶ ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት...
View Articleጃዋር መሐመድ የኢትዮጵያ መንግስት በቁጥር አንድ ያድንኛል፤ዕድሉን ቢያገኝ ይገድለኛል ሲሉ ለውጭ ሚዲያ ገለፁ።
ጃዋር መሐመድ የኢትዮጵያ መንግስት በቁጥር አንድ ያድንኛል፤ዕድሉን ቢያገኝ ይገድለኛል ሲሉ ለውጭ ሚዲያ ገለፁ። Filed under: NEWS
View Article