Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና ሰሜን ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አቶ አላምረው ካሴ እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ ተነገር ።

$
0
0
አቶ አላምረው ካሴ የተባለ ግለሰብ በሰሜን ጎንደር ዞን በደምቢያ ወረዳ የቆላ ድባ አካበቢ ነዋሪ በሃይማኖት አባቶች አሼማጋይነት ለኮማንድ ፖስት እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ ተነገር ። ግለሰቡ እጅህን ስጥ ብለው ሲያሼማግሉ የነበሩ የኃይማኖት አባት ተብየዎች ፊት የፊት ጥርሶቹ እስኪረግፉ መደብደቡንም ይሄን መልዕክት የላከልኘ ወዳጄ ገልጾልኛል ። እባካችሁ ወያኔን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles