ሰበር ዜና ሰሜን ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አቶ አላምረው ካሴ እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ...
አቶ አላምረው ካሴ የተባለ ግለሰብ በሰሜን ጎንደር ዞን በደምቢያ ወረዳ የቆላ ድባ አካበቢ ነዋሪ በሃይማኖት አባቶች አሼማጋይነት ለኮማንድ ፖስት እጁን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ ኤኬ 47 መሳሪያውን ተነጥቆ ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ ተነገር ። ግለሰቡ እጅህን ስጥ ብለው ሲያሼማግሉ የነበሩ የኃይማኖት አባት ተብየዎች ፊት...
View Articleየኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ
የተበላባትን ደቡብ አፍሪካን ተስፍቸው አድርገው መንገድ የሚጀምሩት ወገኖቻችን ከኬንያ ጀመሮ የሚደርስባቸው ስቃይ ይህ ነው ተብሎ አይገለጽም። በታንዛኒያ ገበሬዎች እንደ ባሪያ ስርዓት ይገዟቸዋል ይለውጧቸዋል። ገጠር ውስጥ ታስረው እርሻ ያርሳሉ። ዜጎቼ የት ገቡ ብሎ የሚጠይቅ አሳቢ መንግስት ባለመኖሩ ረዘም ላለ ጊዜ...
View Articleየሞተው ልጄ ሞቷል፤ ያሉትን መልሱልኝ” ወ/ሮ ሎሚ ዋቀዮ
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው በምስራቅ ሸዋ ዘን ቦሰት ወረዳ የሚገኙ ወ/ሮ ሎሚ ዋቀዮ የተባሉ እናት አንድ ልጃቸው እንደተገደለ ሁለቱ እንደታሰሩና አንዱ በእጅጉ መደብደቡን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ ለስድስት ወር አስቸኳይ ጊዜ ከታወጀ አንድ ወር ሊሞላው ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። ይህ ዐዋጅ...
View Articleሜ/ጄኔራል መሃመድ ኢሻ የአማራ ምድር ኮማንድ ፖስቶች አዛዝ ሁኖ መመደቡ ታወቀ።
ጄኔራሉ የአድዋ ተወላጅ ሲሆን የጄ/ል ሳሞራ የቅርብ ታማኝና እስከ 2008 አጋማሽ የአግአዚ ክ/ጦር ዋና አዛዥ የነበረ ነው። ጄኔራሉ ምንም ፊደል ያልቆጠረ፣ ከህወኃትና ከሳሞራ ሌላ እምነት የለለው ድፍን ነው። ጀኔራሉ በ23/02/09 ከሌላው ከሜቴክ በለስ ስኩአር ፋብሪካ ስ/አስኪያጅ ከሆነው ኮ/ል ገ/ሚካኤል ሃጎስ ጋር...
View Articleሂውማን ራይትስ ዎች ይፋ ባደረጋቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጋር ለመወያየት...
የአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሂዩማን ራይትስ ዎች በቅርቡ ይፋ ባደረጋቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጋር በማንኛውም ስፍራ በአካል በመገኛኘት ለመወያየት እንደሚፈልግ አርብ ገለጠ። ድርጅቱ በተለያዩ ጊዜያት የሚያቀርባቸውን ሪፖርቶችን ተከትሎ የቀድሞ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ...
View Article“ኮማንድ ፖስቱ ገና አልተደራጀም ተብያለሁ። እስከዛሬም ማንም ያነጋገረኝ አካል የለም”
ዳግማዊ ተሰማ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ሃላፊና የምክር ቤት አባል የነበረው ዳግማዊ ተሰማን እኔ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አናንያ ሶሪ፣ ሃብታሙ ምናለና ፍቃዱ በቀለ ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ጠይቀነው ነበር። ዳግምም “ከታሰርኩ ዛሬ ሳምንቴ ነው። እስከዛሬ...
View Articleበአዉሮፓ የስደተኛዉ ቁጥር ላይ ዕቀባ ማድረጉን አስከትሎ ወደ አገራቸዉ ለሚመለሱት ስደተኞች አስፈላጊዉን እርዳታ...
በምሕፃረ ቃል IOM በመባል ሚታወቀው የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት እንደገለፀዉ ባለፉት ሁለት ወራት ዉስጥ ሕጋዊነት የሌላቸዉ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞችን ከየመን፤ ከዛምቢያ፤ ከሳዉዝ አፍሪካ፤ ከታንዛኒያ፤ እና ከሳዉዲ አረቢያ በግዳጅ መመለሳቸዉን ገልፆአል። በአሁኑ ጊዜ ወደ አገራቸዉ እንዲመለሱ የተባሉት እነዚሁ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ምልምል አርበኛ ታጋዮች አሰልጥኖ አስመርቋል ፡፡
የኢትዮጲያን ህዝብ ከጭቆናና የስቃይ ህይወት ለማላቀቅ እና አምባገነኑን የህወሓት አገዛዝ ገርስሶ ለመጣል የትጥቅ ትግል እያደረገ የሚገኘው አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ለወራት ያክል በወታደራዊ ፣ ፖለቲካዊና ሌሎች ተጓዳኝ ትምህርቶች ዙሪያ ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ምልምል...
View Articleየኮሚሽኑ ሊቀመንበር ውይይት እንዲጀመር የኢትዮጵያ መንግስትን ጠየቁ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ንኮሳዛና ዙማ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ አስቸኳይ የፖለቲካ ውይይት ማድረግ እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አስተላለፉ፡፡በአገሪቱ የመጨረሻ መፍትሄ ለማግኘት መነጋገር በጣም ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ ወይሮዋ በመግለጫቸው የኢትዮጵያ መንግስት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባር...
View Articleየብአዴንን የጥልቅ ተሃድሶ ህወሃት ውድቅ አደረገባቸው።
ለ3ኛ ጊዜ የተገማገመው ብአዴን ህወሃትን ስላላስደሰተው እንደገና ይገማገሙ በማለት ባለ11 ነጥብ የመገማገሚያ መስፈርት ተልኮላቸዋል። ደመቀ መኮንን ብአዴን በጥልቀት ታድሰናል በማለት በቴሌቪዥን ወጥቶ ሊ/መንበሩ እና ምክትሉ በከባድ ማስጠንቀቂያ፣አንድ ሰው ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴ በማሰናበት እና ሌሎች ላይ ቀላል ቅጣት...
View Articleየሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።
የሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። እንቅስቃሴው የተጀመረው ፀረ አማራው መንግስት በሞጣ ፕሪፓራቶሪ ትምህርት ቤት የሂሳብ መምህር የሆኑትን አቶ ሰለሞን አራጌን አፍኖ በመውሰዱ ነው። በአሁኑ ሰዓት የወያኔ ኮማንድ ፓስት ንፁሃን የአማራ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ...
View Articleህዝቡን ግን በእውነት አዋጁ ገድቦታልን?
ወያኔ ይህን አፋኝ አዋጅ ባወጀ ማግስት በተልቱላ ሚዲያው አዋጁ መታወጁ የህብረተሰቡን ሰላም መልሷል ብሎ ተናግሯል። ግን የህዝቡ ዝምታ አዋጁ ስለገደበው ይሆን? አይደለም። 1. እጅን አጣምሮ መውጣት በአደባባይ ግደለኝ መጥቸልሃለሁ እንደማለት ስለሆነ ይህን የትግል ስልት በሌሎች ስልቶች ለመተካት ሲባል ነው። 2. የትጥቅ...
View Articleየወያኔ ተላላኪው ደህዴን በወላይታ የሚኖሩ አማራዎች ለማፈናቀል እንቅሥቃሤ ጀምረዋል ተባለ፡፡
ወያኔ ካፈራቸው አሻንጉሊቶች አንዱ ደህዴን እና ሥጋ ለበስ አሻንጉሊቱ አባላቶቹ ይገኙበታል፡፡ በደቡብ ውስጥ ከትግሬ የዘር ግንድ (የንጉስ ጦና የዘር ግንድ አልን የሚሉት) ጋር ግንኙነት አለን ብለው የሚያስቡ ወላይታ ውስጥ ካሉት ንዑሳን ወላይቶች በተደጋጋሚ የሚነገር ተረታቸው ነው፡፡ እነዚህ ንዑሳ ወላይቶች ከወያኔ...
View Article“የአፋር ሕዝብ የኦሮሞዎችን እና የአማሮችን ትግል ይቀላቀላል ፣በቅርቡም የምናየው ይሆናል ” ~ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራ
የአፋር ህዝብ እየደረሰበት ያለው መከራ ከምንጊዜውም በላይ እየከፋ በመምጣቱ የኦሮሞዎችንና የአማራዎችን እንዲሁም የሌሎች ኢትዮጵያውያንን ትግል የሚቀላቀልበት ምዕራፍ ላይ መድረሱን ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ገልጹ። የአፋር ህዝብ ሱልጣን በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኙት የቀድሞ ዲፕሎማትና የክልሉ ፕሬዚደንት ሱልጣን...
View Article“በውጭ ሀገር ሠላማዊ ሠልፍ የተሳተፉ ሠዎች ቤተሠቦች እየታሠሩ ነው”–ሒውማን ራይትስ ወች
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል በአውስትራሊያ በሰኔ ወር ሠላማዊ ሠልፍ ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊ በዕድሜ የገፉ ወላጅ እናት እንደሚገኙበትም ታውቋል። የዚህ ግለሰብ ሶስት ወንድሞችም የደረሱበት መጥፋቱን የመብት ድርጅቱ ዘግቧል። የ25 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ሹክሪ ሻሃፌ ጉሌድ ተወልደው ያደጉት በሶማሊያ ክልል ሲሆን...
View Articleዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፅህፈት ቤቶቻቸውን ከአዲስ አበባ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ለመቀየር እያሰላሰሉ ነው።
ሕወሓት ለስልጣኑ ሲል ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የማውደም ሥራ እየሰራ ነው።በዐማራ ክልል ከገጠር እስከ ከተማ ፍፁም ፋሽሽታዊ በሆነ መልኩ በሕዝቡ ላይ ግድያ እና እስር እየተፈፀመ ነው።ይህ በእንዲህ እያለ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቆራረጡ እና በአብዛኛው ጊዜ ዝግ በመሆኑ የአፍሪካ ኅብረት፣ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ...
View Articleደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ተማሪዎች ዶርም በእሳት ጋየ ::
ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ተማሪዎች ዶርም በእሳት ጋየ ::ዩንቨርስቲው አግዶት የነበረውን welcome ceremony ትናንትና ጀምሮ ቢፈቀድም ፤ ትናንትን የትግርኛ ሙዚቃ well come ጋር በመጋበዙ አዳራሹ በጨኸት እየተናወጠ ተማሪዎች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። ይሔ ከሆነ ከ1 ቀን በኋላ በአሁኗ ሠአት የአዲስ...
View Articleየአውሮፓ ሕብረት የፖለቲካ መሪዎችንና ታዋቂ ሰዎችን ማነጋገር ጀመረ
ዛሬ የአውሮፓ ሕብረት በብራስልስ ባደረገው ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያውያኖችን ጋብዞ አነጋገረ። ከተጋባዦቹ መካከል ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ፕ/ር መረራ ጉዲና እና አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ይገኙበታል። በስብሰባው ላይ አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አስመልክቶ ንግግር ማድረጉን ለኢትዮጵያ...
View Articleበሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ በገበሬዎች ላይ ጦርነት ተከፍቷል፤
በሰ/ጎንደር በወገራ ወረዳ እንቃሽ ቀበሌ የገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የሄደው የአጋዚ ወታደር በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጦርነት ከፍቷል። እስካሁን ድረስ 5 ያክል ወታደሮች በገበሬው ጦር መሞታቸውን እና 15 ክላሽንኮቭ መሳሪያ መማረካቸውን የጎበዝ አለቆች ከቦታው አስታውቀዋል። የጎበዝ አለቆቹ ሌላው የአማራ ሕዝብ...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሁኔታ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ የብሪታኒያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ጠየቁ
የብሪታኒያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት የሃገሪቱ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ያሉበትን ሁኔታ ተከታትሎ ለህዝብ በአስቸኳይ ይፋ እንዲያደርግ በድጋሚ ጥሪን አቀረቡ። የአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች በብሪታኒያ ባለስልጣናት በኩል አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደማይገኙ መረጃን ቢሰጡም የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ...
View Article