በቂሊንጦ ማ/ቤት እስረኞች ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ::በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ሌሎች አብረዋቸው የተከሰሱት 22 ተከሳሾች በዚሁ መዝገብ የተከሰሱት አራት ተከሳሾች፣ ማለትም ገመቹ ሻንቆ፣ ጭምሳ አብዲሳ፣ ገላና ነገራ እና ደረጀ መርጋ በቂሊንጦ ማ/ቤት አስተዳደር ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው […]
