Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካናዳ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የፖለቲካ ተሃድሶ እንዲደረግ ጠየቀች

ካናዳ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የፖለቲካ ተሃድሶ እንዲደረግ የጠየቀች ሲሆን መንግስት የሚወስደው እርምጃ እጅግ ኣስጨንቆኛል በማለት ተናግራለች። ስላማዊና ኣስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ የጠየቀችው ካናዳ በቅርቡ በኣማራና በኦሮሚያ ክልል ቤመንግስት የተፈጸሙ ግድያዎችና ኣፈናዎች ኣሳሳቢና ሊጣሩ የሚገቡ ናቸው ስትል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር በመንግስት ወታደሮችና ራሳቸውን ባደራጁ ሃይሎች መካከል ያለው ፍጥጫ እንደቀጠለ ነው።

ኢሳት ዜና :- በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ እንቃሽ አካባቢ ራሳቸውን ያደራጁ የነጻነት ሃይሎች ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ለሳምንት የዘለቀው ፍጥጫ ዛሬም ቀጥሎአል። የቡድኑ አስተባባሪ ለኢሳት እንደገለጸው፣ ቀደም ብሎ ተደርጎ በነበረው የተኩስ ልውጥ በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። ምንም እንኳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብአዴን አባሏ የፓርላማ ተመራጭ አዲሴ ዘለቀ ማክሰኞ ምሽት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተገለው ተገኙ።

የብአዴን አባሏ የፓርላማ ተመራጭ አዲሴ ዘለቀ ማክሰኞ ምሽት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተገለው ተገኙ። ሕወሓት የብአዴን ወሳኝ የሚባሉ ሰዎችን በተቀናበረ መልኩ በግደሉን ቀጥሎበታል ዛሬ ማምሻውን የፓርላማ አባል እና የብአዴን ሰው የነበረችውን ወ/ሮ አድሴ ዘለቀ ከቢሯቸው ውስጥ ሞተው ተገኝተዋል ። ካሁን በፊት ታጋይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሃያ ሁለት የኦፌኮ አባላት ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ

አቶ በቀለ ገርባን ጭምሮ በሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ሃያ ሁለት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ፍርድቤቱ ጥየቀ። አዲስ አበባ — የተከሳሽ ጠበቆች “ጥያቄው ኢሕገ መንግሥታዊ ነው” ሲሉ ተቃወሙ። ባለፈው ሣምንት ሳይቀርቡ የቀትሩት አምስቱ ተከሳሾች ዛሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ የካናዳ ፓርላማ አባል በኢትዮጵያ ላይ ግፊት እንዲደርግ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ እንደሚጀመሩ አስታወቁ

የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ግፊትን አጠናክሮ እንዲቀጥል አንድ ታዋቂ የሃገሪቱ የፓርላማ አባል ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ በቅርቡ እንደሚጀምሩ ለኢሳት ገለጹ። አሌክስ ነታል የተባሉት እኚሁ የፓርላማ አባል ከተለያዩ አካላት ዘንድ የሚሰባሰበው የድጋፍ ፊርማ ለካናዳ መንግስት ቀርቦ የሃገሪቱ ባለስልጣናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር የነጻነት ትግሉ ፍም እየጣለ ነው

በትናንትናው እለት የነጻነት ትግል ተሳታፊ ናችሁ የተባሉ እስረኞችን ወቅን ከተባለች ስፍራ ወደ ዳባት ከተማ ይዘው በመጓዝ ላይ በነበሩ ፖሊሶች ላይ ሳይታሰብ ድንገት በተከፈተ ተኩስ ሁለት ፖሊሶች ሲገደሉ ሁለት እሰረኞችም በተመሳሳይ ሁኔታ ሰማዕታት ሆነዋል። ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቀ ከፖሊስምሆነ ከእስረኞቹም የቆሰሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ቀንና ሌሊት በሰንሰለት እንደሚታሰር ታውቋል

ፌስቡክ ላይ በጻፋቸው ጹሁፎች ምክንያት የሽብር ክስ ቀርቦበት ጉዳዩ በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘውና በእስር ቂሊንጦ ያለው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በሚገኝበት እስር ቤት ውስጥ ከአርብ ህዳር 2/2009 ዓ.ም ጀምሮ ቀንና ሌሊት በሰንሰለት ታስሮ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡ አቶ ዮናታን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና፡ አማራዎች አላማጣ ከተማ ላይ ንግድ መነገድ አትችሉም ተባሉ !!!

ወያኔ ትግሬ የወሎ አማሮችን አላማጣ ከተማ ላይ መነገድ አትችሉም እያለ እያስጠነቀቀና እያስፈራራ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ እንደሚታወቀው እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አላማጣ የአማራ ግዛት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በወያኔ ትግሬ ትዛዝ መሬቱ እስከ ህዝቦቹ ያለ ምንም የህግ አግባብ ወደ ትግራይ እንዲጠቃለል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባሕርዳር ከተማ የፓርላማ ተወካይን ወ/ሮ አዲሴን ማን ገደላቸው?

ትናንት ከቢሯቸው እንደተገደሉ መረጃዎች ቢወጡም እስካሁን ይህንን ሊያረጋግጥ ወይም ሊያጣጥል የሚችል ማስረጃ አልተገኘም። ክብርት ወ/ሮ አዲሴ ዘለቀ በ1961 ዓ.ም በደብረማርቆስ ከተማ በተወለዱ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ ዘመን ከተማ ተከታትለዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባህር ዳር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዋጆች በደቡብ ኦሞ በትክክል እንደማይተገበሩ የኦሕዴኅ መሪ ተናገሩ

“በሀገሪቱ የሚወጡ አዋጆች ከማዕከል ርቆ በሚገኘው ወገናችን በትክክል አይተገበርም” ሲሉ የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት ሊቀ መንበር ተናግረዋል። አዲስ አበባ — እስከ ትላንት፣ ማክሰኞ፣ ኅዳር 6/2016 ዓ.ም. ድረስ ምክትላቸውን ጨምሮ አራት የፓርቲው አመራር አባላት ጂንካ ከተማ ውስጥ መታሠራቸውን የፓርቲው ሊቀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድንገተኛ አዋጁን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እየታሰሩ ይገኛሉ።

በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተስፋፍቶ የነበረውንና በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ባሉ አቅራቢያ ከተሞች ተከስቶ የነበረውን ህዝባዊ አመፅ ለማብረድ መንግስት መስከረም 29፣2009 ዓ.ም ያወጣውን የድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በፖሊስ ከያሉበት እየታደኑ እስር ቤት መግባታቸውን የተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሕወሃት ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ውጊያ ሲያደርጉ ውለው ከርሰሌት በምትባል ቦታ የሚገኘውን...

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሕወሃት ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ውጊያ ሲያደርጉ ውለው ከርሰሌት በምትባል ቦታ የሚገኘውን የአደባይ ተራራን ተቆጣጥረዋል። በአሁኑ ወቅት በአርበኞች ግንቦት 7 ሃይሎች እና በሕወሃት ሰራዊት መካከል በቃፍታ ሁመራ አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ኢሳት በስፍራው የሚገኙ እማኞችን ጠቅሶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት ለእስር የዳረጋቸውን ሁሉንም ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲፒጄ ጥሪ አቀረበ

የአለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (ሲፒጄ) ኮሚቴ ቱ ፕሮቴክት ጆዎርናሊስትስ የኢትዮጵያ መንግስት ለእስር የዳረጋቸውን ሁሉም ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲፈታ ሃሙስ ጥሪውን አቀረበ። በሃገሪቱ የተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ ወከባ እየተፈጸመባቸው መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤሊያስ ገብሩ፣ ዳንኤል ሽበሺ እና አናኒያ ሶሪ መታሰራቸው እየተወራ ነው፡፡

መጀመርያ እንደምንም ብለው ማኖ ያስነኩሻል,,,, ብሩክ የተባለው የፋና ቲቪ አዘጋጅ አናንያን ከሌሎች ሆድ አደሮች ጋር አድርጎ አወያየው። አናንያ ነቅሶ ችግራቸውን አፈር አስበላቸው። ያኔ ማኖ ማስነኪያ ቄራ ቤታቸውን አፀዳድተው አናነያን ጠበቁት። እንደተመኙትም በአዋጁ አመካኝተው ከተቱት። ኤልያስንም በተከራየው ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂሊንጦ ማ/ቤት እስረኞች ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ

በቂሊንጦ ማ/ቤት እስረኞች ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ::በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ሌሎች አብረዋቸው የተከሰሱት 22 ተከሳሾች በዚሁ መዝገብ የተከሰሱት አራት ተከሳሾች፣ ማለትም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ከህወሀት አይሎች ጋር ያደረገ ያለው ውጊያ ለ3ጊዜ መቀጠሉ ተነገረ

አይቀሬው ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ዛሬ 3ኛ ቀኑን ይዛል ጀግናው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሰራዊት ከጀግኖች የአማራ ታጋይ ገበሬዎችና ከተደራጁ የነፃነት ሀይሎች ጋር በመሆን የወያኔ ሰራዊት ላይ ጠንካራና ብርቱ ክንዱን በማሳረፍ ግስጋሴውን እያፋጠነ ነው ። ~ ዛሬም እየተካሄደ ባለው ጦርነት ጀግኖቻችን የወያኔን ጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር አፈሳ ሊጀመር መሆኑ መረጃዎች አጋለጡ

ዛሬ ህዳር 9/2009 ዓም በአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር አፈሳ ሊጀመር መሆኑ መረጃዎች አጋለጡ በደብረታቦር የህወሓት የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ማስታወሻ /አጀንዳው /በህዝብ ልጆች ተሰርቆ ሲታይ እንዲያዙ የተፈለጉ ሰዎች በጀንዳ ውስጥ የበርካታ ሠዎች ስም ዝርዝር ተገኝቷል ስማቸው በአጀንዳው ላይ እንዲያዙ ዝርዝራቸው የተፃፈ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ክ/ጦር ዛሬ ቁልፍ ቁልፍ የተባሉ ሁለት መደበኛ የዉጊያ መስመሮችን ሰብሮ በመዝለቅ ወደ ፊት...

ወሃት ወያኔ በመላዉ ሐገራችን ኢትዮጵያ ላይ የደነገገዉ የአስቸክዋይ ግዜ አዋጅ በሰሜን ጎንደር ፈጽሞ ሊሰራ አለመቻሉን ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች እያመላከቱ ይገኛሉ ዛሬ ለሶስተኛ እለት ቀጥሎ የዋለዉ የሰሜን ጎንደሩ ዉጊያ የህወሃታዊያንን ጉልበት በእጅጉ አዳክሞታል። በቃብትያ ሁመራና አጎራባች ቀበሌዎች የህወሃት ኮማንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ኢትዮጵያ ግድያውና እስራቱ ቀጥሎአል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ በደቡብ ኢትዮጵያ በፓርቲ መሪዎች፣ በፓርቲ አባላት እና በህዝብ ላይ ወታደራዊ የኃይል እርምጃን ጨምሮ ከፍተኛ የሰብዐዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ህዳር 5 /2009 ዓ.ም የኦሞ ህዝቦች ዲሞክርሲዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

13 የሃይማኖት አባቶች አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ

በዋልድባ ገዳም እና በተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ሲያገለግሉ የነበሩ 13ቱ አባቶች ወደ በረሃ ለመውረድ የወሰኑት አገዛዙ በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እያዩ ዝም ለማለት ህሊናቸውና ሃይማኖታቸው ስላልፈቀደ መሆኑን ተናግረዋል። ይሄ ጉዳይ የእነ ዶ/ር ብርሃኑ ጉዳይ ብቻ አይደለም ያሉት የሃይማኖት አባቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live