Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አንጋፋ አባል ጠየቁ

$
0
0
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ አንጋፋ አባል ሴናተር ቤን ካርዲን በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት የተቃዋሚው የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና ሌሎች በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጡ። የምክር ቤት አባሉ አክለውም፤ የኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችን፥ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትንና የሲቪል ማኅበረሰብ ታጋዮችንም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles