ወያኔ ወደ ሱዳን በመግባት የነጻነት ሃይሎችን ከጀርባ ለመምታት ማቀዱ ምንጮች ገለጹ።
የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በነጻነት ሃይሎች እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል ለሳምንታት የዘለቀው ጦርነት ዛሬ በደቡብ ጎንደርና በበለሳ መሃከል ዳዊጭ በሚባል አካባቢ ቀጥሎ ውሎአል። በሁለቱም ወገኖች ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ አልደረሰንም። ይሁን እንጅ ጦርነቱ ከፍተኛ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። በሌላ...
View Articleሰሜን ጎንደር ግንባር…አዲስ የአጋዚ ሃይል ዳባት ገብቷል! ጥንቃቄ! ALERT our people and SHARE IT!
ስድስት ቀን በዘለቀው ጦርነት ወያኔ በቆላማው ወገራ በታጠቀው ገበሬ የደረሰበትን አይቀጡ ቅጣት ለመመከት ተጨማሪ ሃይል ወደቆላው ለመላክ ዳባት ላይ አዲስ የአጋዚ ሃይል አስፍሯል። ይህ ትናንት የገባው አጋዚ በስተሰሜን በደባርቅ በኩል እንደመጣ ታውቋል። ከትግራይ የመጣ ነው ተብሎ ይታመናል። በጎጃም መስመርም አዲስ ሃይል...
View Articleሰበር ዜና። ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በአውሮፓ ህብረት ስብሰባ ከተሳተፉ በኋላ ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ ለእስር ተዳረጉ።
ላለፉት 25 አመታት በስላማዊ መንገድ ወያኔን እየታገሉ ካሉ ግንባር ቀደም ተጠቃሹ የዩኒቨርስቲ መምህሩ ዶክተር መራራ ጉዲና ከ አውሮፓ ህብረት በ ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ እምቢተኝነት እና አመፅ ዙሪያ መንግሥት እየወሰደ ባለው እርምጃ ጉዳይ ለይ ማብራሪያ እንዲሰጧቻው ተጠርተው በ ህብረቱ ጉባኤ ተገኝተው ገለፃ...
View Articleጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ በፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
ወያኔ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ታሪኩንና አቅዋሙን ይዞ በትግሬነት ተሸፋፍኖ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር መቆም አይችልም፤ የትግራይ ሕዝብም ከወያኔ ጋር ቆሞና የወያኔ ምሽግ ሆኖ ወያኔ በዙሪያው ያጠረለትን የጠላትነት አጥር አልፎ ኑሮውን ለማሻሻል አይችልም፤ እንዲያውም የጦርነት ሜዳ ይሆናል፤ የወያኔ መሪዎች ዛሬም የሚያስቡት ወያኔን...
View Articleበፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ቦንብ ተገኝቷል በሚል ሰበብ በርካታ ፖሊሶች ታሰሩ
ኢሳት ዜና :- ከሶስት ቀናት በፊት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው በፌደራል ፖሊስ ዋናው ጽ/ቤት ወንጀል ምርመራ ክፍል ውስጥ ቦንብ ተገኝቷል በሚል ሰበብ በርካታ የኦሮሞና አማራ ተወላጅ ፖሊሶች ታሰረዋል። ምንጮች እንደገለጹት ቦንቡ ሆን ተብሎ ፖሊሶችን ለማጥመድ ተብሎ በህወሃት የፌደራል ፖሊስ አባላትና የደህንነት ሰዎች...
View Articleየሲ.አይ.ኤ ዳይሬክተር ፕሬዝዳንት ትራምፕን አስጠነቀቁ
አዲሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገና የነጩን ቤተ መንግሥት በር ሳይረግጡ ከአሜሪካው ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት (CIA) ዋና ዳይሬክተር ጆን በርናን ምክር አዘል ማስጠንቀቂያ እንደደረሳቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በተለይም ትራምፕ አሜሪካ ከኢራን ጋር የጀመረችውን የኑክሊየር ጉዳይ ድርድር ለማቋረጥ ማሰቡ ‹‹ትልቅ...
View Articleዛሬ ጠዋት መሳለሚያ አካባቢ በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ 24 ሰው ሲገድል 34 ሰዎች ለከባድ ጉዳት ዳርጋል ።
ዛሬ ጠዋት 2 ሰአት ላይ መሳለሚያ አካባቢ በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሳል ። ኮንቴነር የጫነው ከባድ መኪና ፍሬን አሊዝ ብሎት 24 ሰው እና 5 አህያ ወዲያው ሲገድል 34 ሰዎች ለከባድ ጉዳት ዳርጋል ። በስምንት መኪናዎችም ላይ ከባድ ጉዳት አድርሳል ። በሂወት ተርፈው ለከባድ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ጋር ዋልድባ ላይ ባደረገው ከባድ ውጊያ...
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ትናንት ከቀትር በኋላ ዋልድባ ላይ በሰነዘረው ድንገተኛ እና ከባድ ጥቃት የህወሓት መራሹን የመከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 12 ሰዓት ድረስ ለሁለት ተከታታይ ሰዓታት በጥይት ቆልቶታል፡፡ በመሆኑም ከህወሓት ጦር በኩል በትንሹ 29 ወታደሮች ሲሞቱ...
View Articleተጨማሪ የአጋዚ ሃይል በጎንደር በኩል ወደ ዳባት እየገባ ነው! ይህን መልእክት በቶሎ አስተላልፉ።
ሰኞ ህዳር 26 ቀን 2009 ሁለተኛ ሳምንቱን የያዘው የቆላማው ወገራ ከባድ ጦርነት አሁንም በጀግናው ህዝባዊ የበላይነት ድል እንደቀጠለ ነው። ይህ ከባድ ህዝባዊ ቁጣ ያስደነገጠው ወያኔ በሶስት ዙር የላከው ሃይል ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። አብዛኛው ሞቷል የተረፈውም ጥሎ ፈርጥጧል። እጃቸውን የሰጡትም ወያኔን...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ወጣት እንደግ አዳነ በረሃ ወርዶ አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀለ፡፡
የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ድረጅት ጉዳይ ኃላፊና የሟቹ ሳሙኤል አወቀ የቅርብ ጓደኛ እንዲሁም የትግል አጋር የነበረው ወጣት እንደግ አዳነ በ2007 ዓ.ም በተካሄደው የይስሙላህ ምርጫ ሞጣ ወረዳ ላይ ለተወካዮች ምክር ቤት የተወዳደረ ሲሆን አሁን ደግሞ የህወሓትን አገዛዝ ፈፅሞ በሰላማዊ ትግል መለወጥ...
View Articleየበርካታ ወረዳ አድማ በታኝ ፖሊሶች በኮማንድ ፖስቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የበርካታ ወረዳ አድማ በታኝ ፖሊሶች በኮማንድ ፖስቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል ከእነዚህም የመተማ፣ የምዕራብ አርማጭሆ እና የወገራ ወረዳ አድማ በታኞች ሲሆኑ በትናንትናው እለት አንድ ታዋቂ ወታደራዊ መኮንን ከመያዛቸው በፊት ከፋኝ የነጻነት ኃይልን መቀላቀላቸው ታውቋል። ለጊዜው ስማቸውን መግለጽ አስፈላጊ አልሆነም። ድሉ፣...
View Articleአቶ የሺዋስ አሰፋ በአቶ ይድነቃቸው ከበደ በተፈረመ ደብዳቤ፤ ምክር ቤቱ ሳያፀድቀው ለምርጫ ቦርድ አስገብ
የአቶ የሺዋስ አሰፋ እና የተወሠኑ የአፍራሽ ተልዕኮ ያላቸው ግለሠቦች “ጠቅላላ ጉባኤ” በመስከረም 28/2009 ዓ.ም ተካሄደ ከተባለ በኃላ ፤ አቶ የሺዋስ አሰፋ ስራ አስፈፃሚዎቼ ናቸው ያላቸውን ኮሚቴዎች ስም ዝርዝር፤ በአቶ ይድነቃቸው ከበደ በተፈረመ ደብዳቤ፤ ምክር ቤቱ ሳያፀድቀው ለምርጫ ቦርድ አስገብቷል። ከገቡት...
View Articleየበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል”
ባለፈው ሮብ በረከት ስምዖን ከፍተኛ የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎችን አፍሪካ አዳራሽ ውስጥ ሰብስቦ በአገራችን የሰፈነውን አምባገነን አገዛዝን ውስጥ ውስጡን አየተቃወሙ ያሉትን የኢሕአዴግ አባላትን ሲወርፍ ….. “እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው” ዓይነት ዓረፍተ ነገር ተናገረ። እኔ...
View Articleበዐማራ ገበሬዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቸልታ እያየው ነው፤
በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተጥሏል፤ በዐማራ ገበሬዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቸልታ እያየው ነው፤ የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በዐማራው ሕዝብ ላይ እያደረሰው ያለው በደል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ሒዷል፤ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ የእልቂት...
View Articleየአፍሪካ ቀንድ የሳኡዲ ወታደራዊ ማእከል ሊቋቋምባት ነዉ
ሳኡዲ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አሰብን ለወታደራዊ መስፋፋትና መደራጀት ፍጆታቸዉ ሊያዉሉ መሆኑ መረጃዎች ይፋ ከሆኑ አንድ አመት በሗላ ሳኡዲ አረቢያ ጅቡቲ ዉስጥ ሌላ ወታደራዊ ማእከል ልታቋቁም ከስምምነት ላይ መደረሱ ታወቀ። የጅቡቲ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳኡዲ አረቢያ በጅቡቲ ዉስጥ ወታደራዊ ማእከል...
View Articleደባርቅ፣ ዳባት፣ አምባጊዮርጊስና ጎንደር በወያኔ ሙትና ቁስለኛ ተጥለቅልቀዋል።
v ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው የቆላማው ሰፊ የወገራ ምድር ላይ የሚደረገው ጦርነት አሁንም በጀግና ህዝባችን ድባቅ ተመቷል። በ11 መኪና ወደቆላው ድንበር የተራገፈው አጋዚ በባንዳ እየተመራ ወደቆላው ቢዘልቅም አይቀጡ ቅጣት ተመቶ የተረፈው የቻለውን ያህል ሙትና ቁስለኛ ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ተመልሷል። ዛሬ...
View Articleዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አንጋፋ አባል ጠየቁ
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ አንጋፋ አባል ሴናተር ቤን ካርዲን በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ የታሰሩት የተቃዋሚው የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና ሌሎች በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጡ። የምክር ቤት አባሉ...
View Articleየዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ለ48ኛ ሕዳር 27፣ 2009 ለመጨረሻ የይግባኝ ብይን ይቀርባሉ፡፡
አምስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች፣ ሶልያና ሽመልስ (በሌለችበት)፣ በፍቃዱ ኃይሉ (ከእስር ቤት)፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ አቤል ዋበላና ናትናኤል ፈለቀ ነገ ማክሰኞ ሕዳር 27፣ 2009 ለመጨረሻ የይግባኝ ብይን ይቀርባሉ፡፡ ሰባት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ሚያዚያ 17፣ 2006 ጀምሮ በተደጋጋሚ ፍርድ...
View Articleኮለኔል ገ/ኪዳን ገ/ማሪያም መረጃ ዉስጥ አፈትልኮ የወጣ ፍንጭ
ሰበር መረጃ ። ከመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ስምሪት የበላይ ሐላፊ ኮለኔል ገ/ኪዳን ገ/ማሪያም መረጃ ዉስጥ አፈትልኮ የወጣ ፍንጭ እንደጠቆመዉ የህወሃት መከላከያ በሰሜን ጎንደር የኮማንድ ፖስቱ ተግባር ተገቷል በመሆኑም በጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ ትእዛዝ ከምስራቅ እዝና ከመካከለኛዉ እንዲሁም በትግራይ...
View Articleስቴት ዲፓርትሜንት ከዚህ በፊት የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ዛሬ በአዲስ ማስጠንቀቂያ ተካው።
ወያኔ ያወጣው የ 6 ወር አስቸኳይ አዋጅ ዜጎችን ካለፍርድ ቤት ትእዛዝ የማሰር መብትና ሌሎችንም እርምጃ የመውሰድ መብት ያጎናፀፈው መሆኑን በማስገንዘብና ህገ ወጥ ድርጊቶች ብሎ የሰየማቸውን ለምሳሌ ከሁለት በላይ ሁኖ አንድ ላይ ቆሞ መነጋገር፤የተለያዩ የመገናኛ መንገዶችን መጠቀም፤በስብሰባ መሳተፍ፤ ከተለያዩ የውጭ...
View Article