ባለፈው ረቡእ ህዳር 21 2009 ዓም በደኅንነት ኃይሎች ከመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር ውለው በእስር ላይ የሚገኙት ፕሮፌሰር መረራ መታሰር በኢትዮጲያ መንግስት ላይ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጫና መፍጠር መጀመሩ እየተዘገበ ነው፡፡ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በብራስልስ እንዲገኙ የጋበዙት እና የአውሮፓ ፓርላማ አባል የሆኑት ወ/ሮ አና ጎሜዝ በቅርቡ አዲስ አበባን ጎብኝተው ለነበረው ጀርመኗ ቻንስለር አንጌላ መርከል በፃፉት ደብዳቤ ቻንስለረዋ […]
