ከህወሃት ደህንነት አፈትልኮ የወጣ
የነፍስ አድን ጥሪ ለብአዴን አባላት እና ግብረ አበሮቹ ! ህወሐት በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጃ ፡ ሎሌው ብአዴንን እንደ ትልቅ መሳሪያ በመጠቀም፡ ህዝባዊ ትግሉን በሀይል ለመቀልበስ ስትቀሳቀስ ቆይታለች፡፡ ነገር ግን አናብስት የአማራ ጀግኖች በህወሐት የተቃጣበትን ጥቃት መመከት መቻሉ እጂጉን እንዳስደነገጠውና ለዚ...
View Articleየፕሮፌሰር መረራ ጉዲና እስር ዲፕሎማሲያዊ ጫና መፍጠር ጀመረ
ባለፈው ረቡእ ህዳር 21 2009 ዓም በደኅንነት ኃይሎች ከመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር ውለው በእስር ላይ የሚገኙት ፕሮፌሰር መረራ መታሰር በኢትዮጲያ መንግስት ላይ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጫና መፍጠር መጀመሩ እየተዘገበ ነው፡፡ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በብራስልስ እንዲገኙ የጋበዙት እና የአውሮፓ ፓርላማ አባል የሆኑት...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ
በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡ ባንኩ ማክሰኞ ኅዳር 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በሸራተን...
View Articleከቆላማው ወገራ የጦር ግንባር ልዩ ሪፖርት! – ምክትል ሳጅን ዋጋየ ጫቅሉ በጦርነቱ መገደሉ ተነገረ
እኛ በቆላማው ወገራ ጥረን ግረን የምንኖር ገበሬወች ላይ በግፈኛው ወያኔ በህልውናችን ላይ የተቃጣብንን ጥቃት እውነትንና ፈጣሪን ይዘን ተከላክለን እያጠቃን እንገኛለን። ሁለተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው ጦርነት አሁንም ለአምስተኛ ዙር 11 መኪና ሞልተው በላኩት መደበኛ ወታደርና ባንዳ ጉጀሌ ጋር በቆራጥነት እየተጋፈጥን ነው።...
View Articleሀገራችንን ወደ ማያባራ እልቂት የሚመራት ጎሰኝነትና የጎሳ ፖለቲካ ነው
ጎሠኝነት በክልል፧በአውራጃ፧ በወረዳ፧በቀበሌ፧በመንደጨር ጠቦ ጠቦ ወደቤተሰብ ይሄዳል!! ትዳር ያለያያል፧ ልጆች ያለአሳዳጊ ይቀራሉ ። የዜጎች በሠላም በፍቅር አይኖሩም። የጎሳ መሪዎች በመፎካከር በሚቀሠቅሱት ጦርነት ንፁሀን ዜጎች ወደማያባራ የጦርነት እልቂት ይገባሉ። በዚህ ወቅት የአገር እድገት ብልፅግና አይታሠብም።...
View Articleየጎንደር አካባቢ የመንግስት ሰራተኞች ብሶት ውስጥ ናቸው!
ይኸውም ደባርቅ ፣ ጃናሞራ ፣ ወገራ ፣ ዳባት አዲአርቃይ ላይ ከሃያ አንድ ጀምሮ ይከፈል የነበረ የወር ደሞዝ እስካሁን አልተከፈለም። በተጨማሪም ወያኔ በራሱ ሹመኞች እምነት አጥቷል። በተለያዩ የጎንደር ወረዳወች ላይ በወያኔ ካቢኔ አመራር ላይ እስር እየተፈፀመባቸው ነው። የተቀሩትም እየሸሹ ነው። በአርማጭሆ የታሰሩትን...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 የወያኔን ሰራዊት በሁመራ አዲስ አለም ዳንሻ አብደራፊ ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ እንደሆነ ተናገሩ።
የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ሃላፊና የግንባሩ ቃለ አቀባይ የሆኑት አቶ መንግስቱ ወልደስላሴ በወያኔ አገዛዝ ጋር ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ እንደሆነ ተናገሩ። እንደ ቃለ አቀባዩ ገለጻ የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በጥልቀት ሰርገው ገብተዋል። የፓለቲካ ጉዳዮች ዋና ሃላፊውም...
View Articleበአዋሽ አርባ በርሃ የታሰሩ ዜጎች በምግብና ውሃ እጦት እየተሰቃዩ ነው
ከአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በኮማንድ ፖስቱ ኃይሎች እየታደኑ ለእስራት ከተዳረጉ ቁጥር የለሽ የስርዓቱ ገፈት ቀማሾች መካከል ከ5000 የማያንሱት በአዋሽ አርባ በረሃ በሚገኝ ወህኒ ቤት ውስጥ ታጉረው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከአዲስ አበባ በቅርቡ በአዋሽ አርባ እንደሚገኙ የተነገረላቸውን የቤተሰቦቻቸውን አባላት...
View Articleየጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አድማ ላይ መሆናቸው ተነገረ
በዛሬ ቀን ወያኔ የብሄረሰቦች ባሕል ብሎ ያመጣውን ማወናበጃ በጎንደር ዬኒብርሲቲ አልተከበረም። ምክኒያቱም ወልዲያ ላይ የታሰሩ ተማሪዎች አሉ። ከጥቂት ቀናት በፊት በግፍ የታሰሩ ከ120 በላይ የጎንደር የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብር ሸለቆ ውስጥ ታስረው እየተሰቃዩ ስለሆነ ተማሪው አድማ ላይ ነው። በተጨማሪም በሃገራችን...
View Articleሰብር መረጃ . . የኮማንድ ፖስቱ አመራሮች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።
የህወሃት ብሔራዊ መረጃና የወታደራዊ ደህንነቱ በትናንትናዉ እለት ድንገተኛ ስብሰባ አካሄደዋል ወታደራዊ ደህንነቱ ጥቃት ደርሶብኛል ይላል 3 የኮማንድ ፖስቱ አመራሮችን በጎንደርና በሐረር ያስገደለዉ በጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ ብሔራዊ ደህንነቱ ነዉ በሚል ከፍተኛ ዉጥረት ነግሷል። የጌታቸዉ አሰፋን ብሔራዊ መረጃ ከስራ ዉጭ...
View Articleየቀድሞውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና ጠቅላይ ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ አረፉ።
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አምባሳደር ተስፋዬ ዲንቃ የተወለዱት አምቦ ሲሆን ሊባኖስ በሚገኘው አሜሪካን ስኩል ኦፍ ቤይሩት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን የተቀበሉ ሲሆን ኒዮርክ በሚገኘው ሲራከስ ዩኒ…ቨርስቲ በኢንጂነሪንግ ማስተርሳቸውን ሠርተዋል። አምባሳደር ተስፋዬ በተለያዩ ዘርፎች ሚኒስትር ሆነው...
View Articleየአውሮፓ ሃገራት ዜጎቻቸው ወደ ሰሜን ጎንደር እንዳይጓዙ አዲስ ማሳሰቢያን አወጡ
በሰሜን ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች በመንግስትና በግንቦት ሰባት ሃይሎች መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ የአውሮፓ ሃገራት ዜጎቻቸው ወደ ስፍራው እንዳይጓዙ አዲስ ማሳሰቢያን አወጡ። ተደጋጋሚ የጉዞ ማሳሰቢያን ሲያወጡ የነበሩት የጀርመንና የቤልጅየም መንግስታት በኢትዮጵያ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ መሻሻልን ቢያሳይም...
View Articleበኢንስፔከተር ምስጋናዉ የተመራዉ የወያኔ ልዩ ሀይል 1 ጋንታ ሙሉ የገባበት አልታወቀም።
አርብ ህዳር 30 2009 ይህ የተፈፀመው ቀበሌ 18 አካባቢ መሆኑ ታውቋል። ገዳዩ ወዲያውኑ ተሰውሯል። የወታደራዊ አመራሮች ድርጊቱን ለመሸፋፈንና ለመደበቅ ሲጣጣሩ ተስተውሏል። የወያኔ ሃይል ጎንደር ላይ ባለው ጦርነት እየተሸበረ ይገኛል። በየ ቀኑ ጥለው የሚሸሹና በርሃ የሚገቡት ቁጥራቸው እየተበራከተ ነው። የሟቹን...
View Articleበዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ጦርነት ዛሬ ቀጥሎ ውላል
በዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ጦርነት ዛሬ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ ታጋዮች የያዙትን ምሽግ ሰብሮ መግባት ያልቻለው የአገዛዙ ጦር፣ ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ የስነ ልቦና ጫና ለመፍጠር እየሞከረ ነው። ከጦር ግንባሩ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በአካባቢው በብዛት የሰፈሩት...
View Articleዶ/ር መረራን ጠበቆቻቸው አሁንም አላገኟቸውም ተባለ
ኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል። ጤንነታቸውም የተሟላ አለመሆኑንና የሚገባላቸውን ምግብ አንዳንድ ጊዜም እንደማይመገቡ ተሰምቷል። ጠበቆቻቸው እርሳቸውን ለማናገር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ...
View Articleበጎንደር አዘዞ የሚገኘው የ24ኛ ክ/ጦር ሆስፒታል በቁስለኛ የወያኔ ወታደሮች መጨናነቁ ተነገረ።
በጎንደር አዘዞ የሚገኘው የ24ኛ ክ/ጦር ሆስፒታል በቁስለኛ የወያኔ ወታደሮች ተጨናንቋል ተባለ ካለፋት 2 ሳምንታት በፊት ጀምሮ ሞልቶ የሚገኘው ይህው ሆስፒታል በተጨማሪም በያዝነው ሳምንት በሁለት ኦራል የገባው ቁስለኛ ከሰሜን ጎንደር የጦር ግምባሮች የተሰበሰበ እና በእየ አካባቢው ካሉ ጤና ጣቢያወች አገልግሎት...
View Articleከትላንት አመሻሽ ጀምሮ በጃዊ የነፃነት ሐይሎች ከሕውሃት ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው ተባለ
ከትላንት አመሻሽ ጀምሮ በጃዊ የነፃነት ሐይሎች ከሕውሃት ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው ። በዚህ ጦርነት የወያኔ መንግስት ከታንክ ጀምሮ ሌሎች ከባድ መሳርያዎችን ያሰለፈ ሲሆን ቁጥራቸው በጣም የበዛም የኣግአዚ ወታደሮችም አዝምቷል ! ሕውሃት እስካሁን ድረስ ወደ ጃዊ አካባቢ ካዘመታቸው ወታደሮች የተመለሰ የለም የተባለ...
View Articleህውሀት ገዳማትን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ በቃጠሎ ሊያወድማቸው ነው!!!
በሰ/ጎንደር ለ 2 ሳምንታት በተከታታይ በነፃነት አይሎች ድባቅ የተመታው የህውሀት ሰራዊት የጨበጣው ውጊያ እንደማያዋጣው ሲረዳ ትናንት እና ዛሬ አካባቢውን በከባድ መሳሪያ ከርቀት ሲደበድብ መዋሉ ተነግራል ። ከነፃነት አይሎች ምንም ጉዳት ባይደርስም ቀርና፣ አምባ፣ ኪዳነምረት ገዳም በድብደባው ምክንያት እሳት...
View Articleበጎጃምና በጎንደር ከ20ሺ በላይ ወጣቶች መታሰራቸው ተገለጸ፤
የወያኔ ፍርሀት መሸሻና መደበቂያ የሆነውን አስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ የቂም መወጣጫ ያደረጉት የብአዴን የወረዳ ባለሥልጣናት አስካሁን በቻግኒ ከፍጠኛ ቁጥር ያለው ወጣት በቀበሌ ጽ/ቤቶች ታጉሮ እንደሚገኝ መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ይህ ከፍተኛ ዘግናኝ ድርጊት የፊድራሉ መንግሥት ሪፖርት ካደረገው ውጭ ሆነው ቁጥር ባለሥልጣናቱ...
View Articleበኢትዮጵያ እየተቀጣጠለ ለሚገኘው ሕዝባዊ ኣመጽ ጠቃሚ የሆኑ የሽምቅ ውጊያ መሰረታዊ መርሆችና ስልቶች
ከኣርበኞች ግንቦት 7 የጥናትና የምርምር ዘርፍ የተዘጋጀ ኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የበላይነት ስር ከሚገኘው ፋሽስታዊና ኣምባገነናዊ ሥርዓት ጋር የሚደርገውን ትግል ከዳር አስከዳር ለማቀጣጠልና የኣገዛዙን የመጨቆኛ ተቋማት ኣሽመድምዶ ለማንበርከክ በርካታ የትግል ስልቶችን መጠቀም፣...
View Article