የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ወደነበሩበት እንዲመለሱ ቢደረግም፣ ንብረታቸው በመወሰዱና በመጥፋቱ ለመቋቋም አለመቻላቸውን ገለጹ፡፡ ሰመጉ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ከካማሽ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የደረሰባቸውን ችግር የተመለከቱ የመተከል ዞን ተፈናቃዮች፣ ወደነበሩበት አካባቢ ለመመለስ አልደፈሩም በማለት ይገልጻል፡፡ በሥፍራው ተገኝቶ ችግሩን እንደተመለከተ የሚገልጸው ሰመጉ፣ የካማሽ ዞን የአማራ ተፈናቃዮች ወደነበሩበት […]
