ሰመጉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቃዮች አሁንም በደል እየደረሰባቸው ነው አለ! ክልሉ ክሱን አልተቀበለውም
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ወደነበሩበት እንዲመለሱ ቢደረግም፣ ንብረታቸው በመወሰዱና በመጥፋቱ ለመቋቋም አለመቻላቸውን ገለጹ፡፡ ሰመጉ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ከካማሽ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የደረሰባቸውን ችግር የተመለከቱ የመተከል...
View Articleከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ መሆናቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል። የሁለቱ ሹማምንት ፀብ ውስጥ ለውስጥ ሲብላላ ቆይቶ መጨረሻ መፈንዳቱ ታውቋል። በመቀሌ...
View Articleበአባይ ግድብ ዙሪያ ከፍተኛ ጥበቃ ማድረግ ተጀመረ ራዳሮችን ከመትከል በተጨማሪ የተወሰኑ የአጋዚ ክፍለ ጦር አባላት...
ኢሳት ዜና:-ለኢሳት የደረሰው የደህንነት መረጃ እንዳመለከተው ከፍተኛ ወጪ የወጣባቸው ቻይና እና ሩሲያ ሰራሽ ራዳሮች ሰሞኑን በአካባቢው ተተክለዋል። መንግስት ማንኛውንም አይነት ድንገተኛ የአየር ወይም የሰርጎ ገቦች ጥቃት ለመከላከል ዘመናዊ ራዳሮችን ከመትከል በተጨማሪ የተወሰኑ የአጋዚ ክፍለ ጦር አባላት...
View Articleበአ.አ 6 መምህራን በህፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ታሰሩ
በቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ሩዋንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ በሚባል ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ፣ በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት መምህራን ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው ሲል ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ...
View Articleየቤቲ እናት ስለቤቲ ጉዳይ ቃለምልልስ ያዳምጡ
posted by Aseged Tamene Filed under: Uncategorized Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Amhara National Democratic Movement, Amharic language, Azeb Mesfin, Egypt, Ethiopia, ETHIOPIA...
View Articleዜና ፍትሕ ከትግራይ ክልል
አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም (‘ፓኬጃዊ ምትእትታው’) መሰረት በ’ፍትሓዊ ልቃሕ’ (‘ፍትሓዊ ብድር’ መሆኑ ነው) አማካኝነት ገበሬዎቹ ብድር ወስደው ከብቶች ይገዛሉ። በተመሳሳይ ግዜ...
View Articleበሌሊት እርቃኔን ሆኜ ቀዝቅዛ ውሃ እየተደፋብኝ ምርመራ ይካሄድብኛል” –ወ/ሮ አልማዝ
በሌሊት እርቃኔን ሆኜ ቀዝቅዛ ውሃ እየተደፋብኝ ምርመራ ይካሄድብኛል” – ወ/ሮ አልማዝ የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባለፈው ወር ወደ ፍ/ቤት ባቀረባቸው ተጠርጣሪዎች ላይ የጀመረውን ምርመራ እንዳላጠናቀቀ በመግለፁ፤ ለሦስተኛ ጊዜ የ14 ቀናት ቀጠሮ ተፈቅዶለት ተጠርጣሪዎች በእስር እንዲቆዩ ታዘዘ፡፡ በአምስት የምርመራ መዝገቦች...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አይሲሲን በዘረኝነት ከሰሱ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ከአፍሪካ ጋር አንድ ዓይነት ቋንቋ ማውራት ተስኖታል፡፡ 50ኛ ዓመቱን በቅርቡ ያከበረው የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቅን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አይሲሲን በዘረኝነት የከሰሱ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ...
View Articleየምእራብ ጎንደር ወይና ደጋው ክፍል በር የሌላቸው የወያኔ እስርቤቶች ስለመሆናቸው፤
ከመካከለኛው ምስራቅ የሚነሱ ጠላቶች ሁልጊዜም ኢትዮጵያን ሲአጠቁ መረማመጃ ያደረጉት ዋና ከከሰላ እስከ ኦሜድላ (ጎጃም) ያለው አካባቢ ነበር። የነዚህ ተጋፊ የኢትዮጵያ ጠላቶችን የመጀመሪያ ገፈታ ቀማሽ የምእራብ ጎንደር ህዝብ ነበር። ለአጼ ተዌድሮስ መነሳት ለአጼ ዮሃንስም መሰዋእትነት ምክንያት የሆኑት በዚሁ አካባቢ...
View Articleየቢሮ ኃላፊው በሙስና ላይ ምስክር ሳይሆኑ ተገደሉ “ብዙ ሳይታወቅ የተገደሉ ተስፋዬዎች አሉ”
በነበራቸው የስራ ሃላፊነት በድብቅ መረጃ ሲያሰባስቡ ቆይተው ለመንግስት ካጋለጡ በኋላ ራሳቸውን ደብቀው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኢሬሣ ምሳ እየተመገቡ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ። አቶ ተስፋዬ ሰኞ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ጋር ቀጠሮ ይዘው ነበር። በቅርቡ ወደ ፌደራል...
View Articleከውስጥ በአምባገነን ስርዓት የታፈነችና ከውጭ ዙሪያዋን በጠላት የተከበበች አገር
“ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር፡፡ የአንደኛው ወንዝ ስም ፊሶን ነው፤ እርሱም ወርቅ የሚገኝበትን የኤውላጥ ምድርን ይከብባል፤ የዚያም ምድር ወርቅ ጥሩ ነው፤ ከዚያም ሉልና የከበረ ድንጋይ ይገኛል፡፡ የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ ከግብፁ አቻቸው ጋር ባደረጉት ውይይት ስምምነት ላይ ሳይደርሱ ቀሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከግብፁ አቻቸው ሞሃመድ ካመል አሚር ጋር ተወያዩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በማለዳው የውይይት ክፍለ ጊዜያቸው ከስምምነት መድረስ ሳይችሉ ተለያይተዋል። ከሰዓት በኋላም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ እንደሚወያዩም ይጠበቃል። ሌሎች የተፋሰሱ ሃገራት...
View Articleየአሜሪካ « ሰይጣን» በአገራችን? ከኢየሩሳሌም አርአያ
ዛሬ ጠዋት ከመኖሪያዬ ወጥቼ ጥቂት እንደተጓዝኩ ሁለት አሜሪካዊያን ወጣቶች ከፊት ለፊቴ ሲመጡ ተመለከትኩ። እጅ ለእጅ ተያይዘዋል…በጥንቃቄ ምስላቸውን ለማስቀረት ሞከርኩ።…( ወንድ ከወንድ- ሴት ከሴት፣ እጅ – ለእጅ መያያዝና መተቃቀፍ ግብረ-ሰዶማዊነትን ያመለክታል በአሜሪካ)… ታዲያ ምንድነው?..ትለኝ ይሆናል፤ ..ይህ...
View Articleልጁን አስገድዶ ለሦስት ዓመታት የደፈረው አባት በፅኑ እስራት ተቀጣ
-ነዋሪነቱ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10/11 ውስጥ ነዋሪ የሆነው ሙሉጌታ ውብሸት የተባለው ግለሰብ ልጁን አስገድዶ በመድፈርና ለሦስት ዓመታት የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሲፈጽምባት መቆየቱ፣ በሰውና በሰነድ ማስረጃ በመረጋገጡ በ18 ዓመታት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት...
View Articleበቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል መኪና ተገልብጦ ሁለት ሰዎች ሞቱ
በባህርዳር ከተማ በብሄራዊ ቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል በአንድ መኪና ላይ ደስታቸውን ሆነው ሲገልጹ ከነበሩ ወገኖቻችን መካከል 2ቱ ሕይወታቸው ሊያልፍ መቻሉ ተዘገበ። በሌላ በኩልም – ኢትዮጵያ ትናንት ደቡብ አፍሪካን ማሸነፉዋን ተከትሎ ምሽት ላይ በነቂስ ወደ አደባባይ ወጥተው ድጋፍ...
View Articleጫትና ሺሻ በአዳማ ከተማ ለሴተኛ አዳሪነት መስፋፋት ምክንያት እየሆኑ ነው ተባለ
በአዳማ ከተማ የጫት መሸጪያ ሱቆች በከፍተኛ ደረጃ እተስፋፉና የቃሚውም ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ ፡፡ መኖሪያ ቤቶችን ጨምሮ ከመለስተኛ አንስቶ እስከ አለም አቀፍ ሆቴሎች ድረስም በዚህ የጫት ማስቃምና የሺሻ ማስጨስ ተግባር ውስጥ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች ልጆቻችን በዚህ ችግር...
View Articleቤቲ ከbig brother ከመባረር ተረፈች
After Betty surviving today’s eviction, it means she will still have more time in the house and time to spend with her Mr right as per what has so far happened in the house.Possibly the relationship...
View Articleበሙስና ምርመራ መበላላትና መተላለቅ እንዳይጀመር ስጋት አለ
በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ መበላላት ያስነሳል የሚል ፍርሃቻ እያስነሳ ነው። “ሰፈር የለየው” የጸረ ሙስና ዘመቻ የፈጠረው ስጋት የሃይል ሚዛን የያዙትንም ስጋት...
View Articleኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ነጥብ ልትቀጣ ይገባል በማለት ደቡብ አፍሪካውያን ጥያቄ እያሰሙ ነው
ኢትዮጵያ ከቦትስዋናው በተጨማሪ ባለፈው በ አዲስ አበባ ስታዲየም ደበቡ አፍሪካን በያሸነፈችበት ነጥብ ሊቀነስባት ይገባል በማለት የደቡብ አፍሪካ ሚዲያዎች ጥያቄ እያቀረቡ ነው። ደቡብ አፍሪካውያኑ፦ምንያህል ሌላ ተደራራቢ ቢጫ ካርድ ስላለው- ባፋና ባፋናዎች ጋር ባለፈው እሁድ በተደረገው ጨዋታ ላይ መሰለፍ አልነበረበትም...
View Articleየኢትዮዽያ አቋምና የዓባይ ፖለቲካ
ግብፅና ኢትዮዽያ በዓባይ ግድብ ጉዳይ የቃላት ጦርነት ከከፈቱ ሰንብተዋል። ዓባይ ወንዝ ታሪካዊ ከመሆኑ የተነሳ የሁለቱም ሀገሮች እሰጣገባም ታሪካዊ መንስኤ አለው። ኢትዮዽያ የዓባይ ወንዝ አቅጣጫ መቀየሯ በተሰማ ማግስት የግብፅ ፖለቲከኞች (አንድም ተደናግጠዋል አልያም የህዝብ ስሜት ለማስቀየር ፈልገዋል) አላስፈላጊ...
View Article