Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አሳዛኝ የአውላቸው ሕይወት በአሜሪካ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

$
0
0
ሕይወት በአሜሪካ አውላቸው ይባላል፤ ከአገር የወጣው በ21 አመት እድሜው ሲሆን፣ አሜሪካ መኖር ከጀመረ 41 አመት እንደሆነው ይናገራል። በ «bachelor of science in agriculture » ዲግሪውን አግኝቷል። በአትላንታ – ጆርጂያ ከአንዲት ጥቁር አሜሪካዊት ሁለት መንታ ሴት ልጆችን አፍርተዋል። የልጆቹ እድሜ 29 ሲሆን፣ አንዷ ልጁ ትዳር መስርታ ልጅ እንደወለደች ይናገራል። ትዳሩ ከፈረሰ በኋላ ልጆቹን አይቷቸው እንደማያውቅና ሳያያቸው 15 አመት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543