Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤተመንግስቱ ጠባቂ –በዲሲ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ልኡል ይባላል። የሕወሐት ታጋይ የነበረና በቤተመንግስት የፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ልዩ ጠባቂ ነበር። ፕሬዝዳንት ግርማን በማጀብ ከሌሎች የጥበቃ ባልደረቦቹ ጋር ወደ አሜሪካ መጡ። ሶስቱም ጥበቃዎች እዚሁ ቀሩ። ልኡልና ጓዶቹ የአሜሪካ ኑሮ ከጀመሩ ሶስት አመት ሆናቸው።…« የሕዝብ ደም ከማፍሰስና ህሊናን ሸጦ ከማደር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁሉም ሊያየው የሚገባ፦ኢየሩሳሌም አርአያ ከኢሳት ጋር ያደረጋው ቃለ ምልልስ ይመልከቱ

posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, Battle of Adwa, Egypt, EPRDF, Eritrea, Ethiopia, ETHIOPIA AMHARIC, Ethiopian, Ethiopian government

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌ/ጀኔራል ባጫ ደበሌ የአዋሽ ባንክ ሰራተኞችን ከሥራ እንዲባረሩ አደረጉ

ሌ/ጀኔራል ባጫ ደበሌ የአዋሽ ባንክ ሰራተኞችን ከሥራ እንዲባረሩ አደረጉ ሌ/ጀኔራል ባጫ ደበሌ ‘’እንዴት አላወቃችሁኝም?’’ብለው ሁለት የአዋሽ ባንክ ሰራተኞች ከስራ እንዲባረሩ አደረጉ፡፡ ጅኔራሉ ሰሞኑን ከመኪና ግጭት ጋር በተያያዘ የተላከ ገንዘብ ለመቀበል በተልምዶ በድሉ ሕንጻ እየተባለ ወደሚራው ዋናው አዋሽ ባንክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ለጳግሜ 2 ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

ሰማያዊ ፓርቲ ለጳግሜ 2 ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ ሰማያዊ ፓርቲ ነሃሴ 26 ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ በመንግስት ከተጨናገፈበት በኋላ ዳግም ሌላ ሰላማዊ ሰለፍ ለጳግሜ 2 ሁለት ሺህ አምስት ዓ.ም በመስቀል አደባባይ መጥራቱን ዛሬ አስታወቀ፡፡ የሰልፉ ስያሜ “ዘመቻ ለህግ የበላይነት” የተሰኘ ሲሆን ከሶስት ወራት በፊት ፓርቲው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና! የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በቀውጢ ስብሰባ ላይ ናቸው። Abraha Desta

በአሁኑ ወቅት የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በቀውጢ ስብሰባ ተጠምደዋል። አባላቶቹ በመካከላቸው እየተፈጠረ ስላለ ክፍተት እርስበርስ እየተገማገሙ ሲሆን ከስብሰባው በኋላ አዳዲስ የመንግስትና የፓርቲ አደረጃጀቶች እንዲሁም የስልጣን ሽግሽግና መቀያየር እንደሚኖር ይጠበቃል። የህወሓቶች ዋነኛ አከራካሪ አጀንዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢቲቪ የሰው ለሰው ድራማን ተዋናይ አስናቀን አልወደድኩትም አለ

posted by Aseged Tamene Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Battle of Adwa, Egypt, EPRDF, Ethiopia, Ethiopian, Ethiopian government, Ethiopian Orthodox Church, Ethiopian people, Ethiopian People's...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ

ግርማ ሠይፉ ማሩ ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ አባባ የመኖሪያ ቤት ችግር እንዳለ አሌ የሚባል አይደለም፡፡ ይህ ችግር እዚህ እንዲደርስ ደግሞ ዋናው ተዋናይ መንግሰት እንደሆነ መዘንጋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ህዝብ ሥጋትና የህወሓት ፖለቲካ

ጥያቄ “ኢህኣዴግን ትቃወማለህ፣ ግን ህዝብን ለለውጥ ኣነሳስተህ ከህወሓት የባሱ ፅንፈኛ የፖለቲካ ድርጅቶች ስልጣን ቢይዙስ ??? ስትቃወም ስለዉጤቱም ማሰብ ኣለብህ። በምትፅፋቸውን ነገሮች ለአዳንድ የትግራይ ጠላቶች መጋበርያ እየሆንክ ነው።” (የትግራይ ተወላጅ) መልስ ሁሉም ዜጋ (የገዢው ፓርቲ ደጋፊም ተቃዋሚም)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አዜብን ማሰር፣ መለስን ከሞት ቀስቅሶ ለፍርድ ማቆም ነው”

መለስ ዜናዊ ሆን ብለው ለፖለቲካ ሚዛን መጠበቂያ ሲገለገሉበት በነበረው “የሙስና ባህር” ያልተነከረበት የለም። ባህሩ ውስጥ ያልዋኘ የለም። ከባህሩ ራሳቸውን ያገለሉ ጥቂቶች ቢኖሩም ወ/ሮ አዜብ መስፍን ግን የባህሩ ዋናው አጥማቂና የውሃው ባለቤት እንደሆኑ በርካታ ምስክሮች አሉ። አቶ መለስ “ውርሳቸውን/ሌጋሲያቸውን”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መለስ ‘አንጃ’አይወድም

የህወሓት ደጋፊዎች የአቶ አርከበ ሚና መቀነስ በአቶ አባይ ምክንያት እንደሆነ ያስባሉ። እንደኔ ግን አርከበ የተገለለው በአባይ ወልዱ ሳይሆን በመለስ ነው። መለስ ስልጣን በጣም ከመውደዱ የተነሳ ለስልጣኑ የሚፈካከሩና አደጋ የሚደቅኑ ዓቅም ያላቸው የህወሓት ሰዎች ሲያርቅና ሲያጠፋ ነበር። መለስ ዓቅም ያለው ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መብራት ኃይል ከ5ሺ የሚልቁ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ ! ከቅነሳው ጀርባ የዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል...

ከቅነሳው ጀርባ የዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እጅ እንዳለበትም እየተነገረ ነው “ሰራተኛ ሊቀነስ ነው የተባለው ግን የውሸት ውሸት ነው” አቶ መስክር ነጋሽ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን ከ5ሺ የሚልቁ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዶ/ር ደብረፂዮን ነገ ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ በሶሪያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መቃረቡዋን ተከትሎ የመካከለኛው ምስራቅ እንደገና በጦርነት ሊታመስ እንደሚችል ተሰግቷል።

አሜሪካ በሶሪያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መቃረቡዋን ተከትሎ የመካከለኛው ምስራቅ እንደገና በጦርነት ሊታመስ እንደሚችል ተሰግቷል።ነሃሴ ፳፰(ሃያ ስምንት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦባማ አስተዳደር በዜጎቹ ላይ የኬሚካል መሳሪያዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል ባለው የባሽር አላሳድ መንግስት ላይ እርምጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቆመብት የባላንስ ችግር ገጠመው በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ለብዙ ጊዜቶች ቆመ

የኢዮጵያ አየር መንግድ ጣጣውን አልጨረሰም ፣በየጊዜው እክል እየገጠመው ተቸግሮአል ፣በተለይም በውች በኩል ላሉት ተሳፋሪዎቹ ከፍተኛን የደህንነት እምነት አሳጥቶታል ችግሩ ከመደጋገሙም በላይ የትራንስፖርት ሴፍቲ በሚባለው ችግር ላይ ግንባር ቀደሙን ከሚይዙት የአፍሪካ አገሮች አንዱ በመሆን የተመዘገበ ሲሆን ግንባር ቀደሙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡበ ክልል ሦስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድሮች ከኃላፊነት ተነሱ

ለሦስቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መነሳት ከነሐሴ 15 እስከ 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ከተደረገው ግምገማ ጋር የተያያዘ መሆኑን የጠቆሙት ምንጮች፣ ለእያንዳንዳቸው መነሳት የተለያዩ ምክንያቶች መኖራቸውን ያስረዳሉ፡፡ ከኃላፊነታቸው ከተነሱት መካከል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ከሆኑ አንድ ዓመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውብሸት ታዬና የፖለቲካ አመራሩ ያቀረቡት የይቅርታ ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው በጽኑ እስራትና በገንዘብ የተቀጡት የአውራ አምባ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታዬ፣ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ አንድነት ፓርቲ (መኢዴአፖ) ሊቀመንበር አቶ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሔርና ሒሩት ክፍሌ፣ መንግሥት ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ከዓመት በፊት ለፌዴራል ይቅርታ ቦርድ ያቀረቡት ጥያቄ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሁሉም የዐለም አቅጣጫዎች (አሜሪካንና አውሮፓን)ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ምሁራን መሳሪያ አንስተው ለመታገል ጫካ ገብተዋል...

ከሁሉም የዐለም አቅጣጫዎች (አሜሪካንና አውሮፓን)ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ምሁራን መሳሪያ አንስተው ለመታገል ጫካ ገብተዋል። ይህን ያሉት ለስራ ጉዳይ አሜሪካን ያሉት የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ዛሬ ከኢሳት ቲቪ ጋር ባረጉት ቃለ ምልልስ ነው ።  በትግሉ ጉዳት ለሚደርስባቸውም ለቤተሰብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አየር መንገድ የድርጅት የአባልነት ፎርም ያልሞሉ 75 ተቀጣሪዎችን በፌደራል አባረረ

አየር መንገድ የድርጅት የአባልነት ፎርም ያልሞሉ 75 ተቀጣሪዎችን በፌደራል አባረረ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያየ የስራ መስክ በኮንትራት ሰራተኝነት ተቀጥረው ከዛሬ አራት አመታት በፊት ሲሰሩ የነበሩ 75 ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ በአስተዳደሩ ‹‹የኢህአዴግ አባል የሚያደርጋቸውን ፎርም እንዲሞሉ ተጠይቀው የሚበዙት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ የአውላቸው ሕይወት በአሜሪካ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ሕይወት በአሜሪካ አውላቸው ይባላል፤ ከአገር የወጣው በ21 አመት እድሜው ሲሆን፣ አሜሪካ መኖር ከጀመረ 41 አመት እንደሆነው ይናገራል። በ «bachelor of science in agriculture » ዲግሪውን አግኝቷል። በአትላንታ – ጆርጂያ ከአንዲት ጥቁር አሜሪካዊት ሁለት መንታ ሴት ልጆችን አፍርተዋል። የልጆቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በወር 500ሺ ብር የሚከፍልበት መኖሪያ ቤት በቅርቡ ስልጣን ለሚለቁት ፕ\ት ግርማ ተከራየ

By Muluken Yewondwossen Tuesday, 03 September 2013 The Office of the President is in the process of leasing a mansion for the outgoing president Girma Woldegiorgis with a monthly rate of 500,000 birr,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በከሰል ጭስ ታፍነው ሦስት ሴቶች ሞቱ

ከሐምሌ ወዲህ 11 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጭስ ሞተዋልአዲስ አበባ ቦሌ መንገድ አካባቢ ሦስት ወጣት ሴቶች በጭስ ታፍነው የሞቱ ሲሆን፤ ባለፈው ሃምሌ 9 ሰዎች በተመሳሳይ ምክንያት ህይወታቸው እንዳለፈ በመግለጽ፣ የከሰል አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ቦሌ መንገድ የአውሮፓ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live