ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግዜያዊ መጠለያ ከአንድ ወር በፊት በኤንባሲው ጠያቂ ነት ከሳውዲ እስርቤት ወደ ኮሚኒቲ ጊዘያዊ መጠለያ ኮቴነር እንደተጣለች የሚነገርላት የ24 አመቷ ወጣት ዘይነብ መሃመድ እረፍት ዜና አያሌ ኢትዮጵያውያንን አስደንግጦል ። ወጣት ዘይነብ መሃመድ ወደ ኮሚኒትው መጠለያው ስትገባ በጣም ደክማ እንደነበር የሚገልጹት የአይን ምስክሮች ወጣቷ በወቅቱ የቅርብ ክትትል እና ህክምና ያስፈልጋት እንደ ነበር የሳውዲ ፖሊሶች […]
