Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ እና ሴንትራል አፍሪካ ጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ( ኢትዮጵያ 2 – ሴንትራል አፍሪካ 1) ኢትዮጵያ አሸነፈች!!

ኢ.ኤም.ኤፍ – በዛሬው እለት ለአለም ዋንጫ  የማጣሪያ  ጨዋታ እያደረገ ይገኛል። ጥቁር አንበሶቹ  የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋቾች የተለመደውን አረንጓዴ እና ቢጫ መስመር ያለውን ማልያ አድርጎ ነው የገባው። አራቱም ዳኞች ከአልጄርያ የመጡ ናቸው። ጨዋታው ሲጀመር የድምጽ ማጫወቻው ባለመስራቱ የሁለቱም አገር የህዝብ መዝሙር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሶማሊያ ተመልሳ መንግሥት አልባ እንዳትሆን ስጋት ጭሯል

ሶማሊያ ተመልሳ መንግሥት አልባ እንዳትሆን ስጋት ማጫሩ፣ ኬንያ ከአይሲሲ ራሷን ለማግለል ድምፀ ዉሳኔ ማስለፍዋ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለሰላም የአካባቢው ሃገራት ጥሪና ተሳትፎ፣ እንዲሁም ሠሜን ሱዳን ከደቡብ ሱዳን ወደ ድንበሯ የሚዘልቀውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላለመዝጋት ቃል መግባቷ፣ የዛሬው የትኩረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ፊቱን ወደ ወርቅ ማዕድን አዞረ

-በ29 ሺሕ ካሬ ሜትር ውስጥ ወርቅ ለማምረት ማስጠናት ጀምሯል ታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት በሚጠይቀው የማዕድን ዘርፍ ውስጥ በመግባት፣ በደቡብ ክልል ለወርቅ ማምረቻ በተረከበው ቦታ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት ማጠናቀቁ ታወቀ፡፡ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን በሽርክና ወርቅ ለማምረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሜሪካ ጠውልጋ የለመለመች ሕይወት! (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቤላ ሰፈር ነው፤ ከቤላ አንስቶ- ፈረንሳይ፣ አራት ኪሎ፣ 6 ኪሎ፣…በአብዛኛው ነዋሪ ይታወቃል። የሚታወቀው ከሃያ አመት በላይ አእምሮው ተነክቶ በየመንገዱ በአሳዛኝ ሁኔታ ይታይ ስለነበር ነው። ዛሬ ግን በፈጣሪ ተአምር በአሜሪካ ሕይወቱ ተቀይራለች። ዋሴ ይባላል። በዘመነ ደርግ በ60ዎቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳንድ አስገራሚ ነገሮች ከድላችን ጋር በተያያዘ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዕከላዊ አፍሪካን 2 ለ 1 ያሸነፈችበት ድል ከድል በላይ የሚያደርጉት ብዙ ነገሮች አሉ። ሶስት ነጥብ ከተቀነሰብን በኃላም ማሸነፋችንን ሳንረሳ ሸገር ሰይፉ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከድሉ በኃላ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኙን አቶ ሰውነትን በቀጥታ ስልክ አነጋግሮ ነበር። ከቃለ መጠይቆቹ ታድያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪያድ አንዲት የ24 አመት ኢትዮጵያዊት ጵግሜ 2 ቀን 2005 ከቀኑ 5 ኮንቴነር ውስጥ ሞታ ተገኘች !

ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግዜያዊ መጠለያ ከአንድ ወር በፊት በኤንባሲው ጠያቂ ነት ከሳውዲ እስርቤት ወደ ኮሚኒቲ ጊዘያዊ መጠለያ ኮቴነር እንደተጣለች የሚነገርላት የ24 አመቷ ወጣት ዘይነብ መሃመድ እረፍት ዜና አያሌ ኢትዮጵያውያንን አስደንግጦል ። ወጣት ዘይነብ መሃመድ ወደ ኮሚኒትው መጠለያው ስትገባ በጣም ደክማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ አፍሪካ ተጫዋቾች ኢትዮጲያ ውድድሩን ማሸነፏን በመልበሻ ቤት ሲሰሙ።

የደቡብ አፍሪካ ተጫዋቾች ኢትዮጲያ ውድድሩን ማሸነፏን በመልበሻ ቤት ሲሰሙ። Bafana’s Reaction after Ethiopia Win Over CAR! የደቡብ አፍሪካ ተጫዋቾች ኢትዮጲያ ውድድሩን ማሸነፏን በመልበሻ ቤት ሲሰሙ። ቦት ስዋናን 4 – 1 ነበር ያሸነፉት። ይህ በእንዲ እንዳለ ከዚህ በታች ያሉ ሀገራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከሸፈው የመንግስት ሴራ በኮፈሌ!!

ድምፃችን ይሰማ ሻሸመኔ መንግስት በ24-11-2005 ዓ.ል. በምእራብ አርሲ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ውስጥ አንዷ በሆነችው ኮፈሌ ወረዳ ላይ 14 ንፁሀን ሙስሊሞችን በጠራራ ፀሀይ በግፍ ከገደለ በኋላ ብዙ ውግዘት እና ትችት እየገጠመው ይገኛል፡፡ በአሁን ሰዓትም ይህን ውግዘትና ትችት ከራሱ ላይ ለማንሳት እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይ (የኢህአፓ መሪ) እንዴት ተገደለ?

እስከዛሬ ድረስ ስለ ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይ አሟሟት ሲነገረን የነበረው ክፍሉ ታደሰ በጻፈው “ያ ትውልድ” እና በሌሎች ኢህአፓ-ቀመስ ጽሁፎች ውስጥ የሚነበበው ታሪክ ነው፡፡ አብዛኛው ሰው ያንን ታሪክ ነው እንደ እውነተኛ ታሪክ የሚያውቀው (እርሱ ታሪክ በኢህአፓ መጻሕፍት ውስጥ በብዛት ይገኛል)፡፡ ሆኖም የዛሬ አስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጌሾና ጫት – በአውስትራልያ (ዳንኤል ክብረት)

አሁን አብዛኛው አውስትራልያ የገባ ኢትዮጵያዊ በሚገኝባት የሜልበርን ከተማ ውስጥአበሻው ሰብሰብ ብሎ በሚኖርባትና በሚሠራባት ፉትስክሬይ በተባለችው መንደር እንገኛለን፡፡ ይህች የሜልበርን ምዕራባዊ ቀበሌየሆነች መንደር ጥንት የኤስያውያን መናኸርያ ነበረች ይባላል፡፡ ዛሬ ግን ዋናዋ የአፍሪካውያን ስደተኞች መሰባሰቢያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በስልጣን ምክንያት ህወሓት ለሁለት የተከፈለ ይመስለኛል” – አቶ ገብሩ አስራት (ቃለ ምልልስ)

ሐገር ቤት የሚታተመው ሎሚ መጽሔት አቶ ገብሩ አስራትን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አነጋግሯቸዋል። ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎቿ ይጠቅማል በሚል እንደወረደ አቅርባዋለች። ሎሚ፡- ባለፈው መቀሌ ላይ “አረና” ሕዝባዊ ስብሰባ አከናውኖ ነበር፡፡ የነበረው ሁኔታ በአጠቃላይ ምን ይመስል ነበር; አቶ ገብሩ፡- እንግዲህ የመቀሌውን ስብሰባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕግ ባለሙያ፣ ባለሀብትና አርቲስት የሆነው አበበ ባልቻ ተከስሶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሔዷል፡፡

የሰው ለሰዉ አስናቀ – 18ሺ ብር ከፈለ! የሕግ ባለሙያ፣ ባለሀብትና አርቲስት የሆነው አበበ ባልቻ ተከስሶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሔዷል፡፡ አበበ ባልቻ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሊሔድ የቻለው ባለፈው ሐሙስ ሌሊት ከሙያ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን ሸገር ሕንፃ ስር በሚገኘው ዩጎቪያ ክለብ በመዝናናት ላይ ነበር፡፡ በቦታው ለእረፍት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠ/ሚ ባለቤት በቤተመንግስት ኑሮ መሰላቸታቸውን ገለጹ

ኢሳት ዜና :-ቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ የቤተመንግስት ኑሮ የሚመች አለመሆኑንና የቀድሞ ጠ/ሚኒስትርንም አኗኗር በማየት ያዝኑ እንደነበር ተናግረዋል። ቀዳማዊት እመቤቷ ትላንት ከወጣው መንግስታዊው ዘመን መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የቤተመንግስት ሕይወት አስደሳች አይደለም ብለዋል፡፡ “ የቤተመንግስትን ሕይወት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሀት/ኢህአዴግ፣ ዳግም ሩዋንዳን ለመስራት ያሰናዳውን “የአፍሪካው ልኡል”የተሰኘ መጽሀፍ በራዲዮ ለመተረክ አለማየሁ ታደሰ...

አለማየሁ ታደሰን ተው በሉት ህወሀት/ኢህአዴግ፣ ዳግም ሩዋንዳን ለመስራት ያሰናዳውን “የአፍሪካው ልኡል” የተሰኘ መጽሀፍ በራዲዮ ለመተረክ ፣ ጌትነት እንየው ፈቃደኛ ሳይሆን ሲቀር፣ አለማየሁ ታደሰ መስማማቱ ተነግሯል። መጽሀፉ ለገበያ ሳይበቃ አስቀድመው የአነበቡት የብአዴን ሰዎች፣ “በኢትዮጵያ ታሪክ እንዲህ አይነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሟችዋ ኢትዮጵያዊት ህጻን ብይን በአሜሪካ

ኢትዮጵያዊት ጉዲፈቻ ልጃቸዉን አሰቃይተዉ ገድለዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸዉ አሜሪካዉያን ባልና ሚስቶች በተያዘባቸዉ ወንጀል ጭብጥ የጥፋተኝነት ብይን ተወሰነባቸዉ። ለማደጎ ከኢትዮጵያ ለወሰድዋት ህጻን ሐና ዊሊያምስ በ13 ዓመትዋ ህይወትዋ እንዲያልፍ በማድረግ ጥፋተኞች ናቸዉ ሲል የወሰነዉ አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ዓመት ለኔ ባለውለታዬ ነው፡፡ ለምን ብትሉ ውኃ ኣጣጬን ያገኘሁት የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ነበርና፡፡

 አዲስ ዓመት ለኔ ባለውለታዬ ነው፡፡ ለምን ብትሉ ውኃ ኣጣጬን ያገኘሁት የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ነበርና፡፡ ትዝ ይለኛል የዛሬ ዓመት ይኼን ጊዜ አከራዬ እትዬ በላይነሽ ንግግራቸውን እያጣፈጡ፣  “ሸጋው ወንደላጤ እንግዲህ አዲስ ዓመት በደጅህ ነው” አሉ፡፡ ደነገጥሁ፡፡ የቤት ኪራይ መጨመሪያ ስልታቸው መቼም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ “ኣሸባሪ” ከተባልኩ በኔ የተሸበረው ገዢው ፓርቲ ብቻ ነው።

ትናንት በሰሩት ነገር ገርሞኝ ወድያ ወዲህ ስል ስለ ህወሓት ጉባኤ መረጃ ኣላሰባሰብኩም ነበር። ወደ ማታ ኣከባቢ በማላውቀው ስልክ ተደወለልኝ። ከተወሰነ ሰጣገባ በኋላ “ኣንተ ኣሸባሪ ነህ። በኣሸባሪነት እንደምንትያዝ ኣትጠራጠር” ኣለኝ። “ኣዎ ኣሸባሪ ነኝ። ያሸበርኳቹ ያህል ነው የሚሰማኝ። ምክንያቱም ባላሸብራቹ ኑሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊ ሐመልማል አልበም አሳተመች የሞሃ ፔፕሲ ለአልበሙ ከግማሽ ሚ. ብር በላይ አውጥቷል

  እውቋ ድምፃዊ ሐመልማል አባተ “ያደላል” በሚል መጠሪያ ለአዲስ አመት አዲስ አልበም ሰርታ ያሳተመች ሲሆን አልበሟ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚሸጥ ብቸኛው የአልበሙ አከፋፋይ ሮማሪዮ ሪከርድስ ገለፀ፡፡አልበሙ ጎጃምኛ፣ ጉራግኛ፣ ሙዚቃው ትግርኛ የሆነ እና የአማርኛ ዘፈን ኦሮምኛና ባህላዊ ዜማዎች የተካተቱበት ሲሆን በዛ ያሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አቃቤ ህግ ጉቦ ሲቀበል ተያዘ::

የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አቃቤ ህግ የነበረው ግለሰብ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ መያዙን የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ግለሰቡ ጳጉሜን 4 ቀን 2005 ዓ.ም 30 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል በኮሚሽኑ የክትትል ሠራተኞች እጅ ከፍንጅ ተይዟል። ግለሰቡ የወንጀል ድርጊቱን ሊፈጽም የቻለው ከታክስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህገ-ወጥ ርምጃ ሕጋዊው ሰላማዊ ሰልፋችን አይቀለበስም!!!

          በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ      አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ላለፉት ሦስት ወራት ‹‹የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት›› በሚል መሪ ቃል በመላ ኢትዮጵያ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በጎንደር፣ በደሴ፣ በባህርዳር፣...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live