$ 0 0 እንዴት ናችሁ ጓዶች ?. . . እኔ ሰላም ነኝ ! ሆሳእና እንዴት ነበር ?. . . እሱማ እንዴት ይሆናል ያው ወደቀልባችሁ መለስ ብላችሁ ደግ ደጉን ስትለጥፉ አይቻለሁ ! እኔ የምላችሁ እንደው የሆሳእናን ነገር እያሰብኩ የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝኮ ለምን አንጫዋወታትም ብየ አሰብኩ ! ይወራ አይደል . . .? ለነገሩ እንደው ለወጉ ነው እንጅ <<አይ>> ብትሉም […]