በወየኔ ባለስልጣናት እና ባንዳዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ
የአበኞች ግንቦት 7 ቀደም ሲል በገለፀው መሰረት ሁለገብ የትግል ስልት በመጠቀም በወየኔ ባለስልጣናት እና ባንዳዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ አካል የሆነ እርምጃ ዛሬ መጋቢት 29 ለሊት 11:20 ሲሆን ነጋሲ በተባለው የህውሐት ደህንነት ላይ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 17 በሚገኘው መኖሪያ ቤት...
View Articleየጎንደርን ህዝብ በጅምላ ለመጉዳት የተደረገ ሴራ
በቅርብ በሚገኘው በዳባት ወረዳ የአጅሬ ጃኖራ ላይ በህፃናት ላይ የደረሰውን እልቂት እናስታውሳለን። በአንድ የክትባት ብልቃጥ የተወጉት አስራ አራት ህፃናት የታመሙ ሲሆን አራቱ ወድያው እንዲሞቱ ሆኗል ቆይቶ አምስተኛው ህፃን የሞተ መሆኑን ካሁን ቀደም መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በወቅቱም ህፃናቱን ህክምና ማድረስ አለመቻሉ...
View Articleህወሓት የፌስቡክ ወታደሮችን ለማሰልጠን ከመቀለና ሌሎች የትግራይ ከተሞች እየመለመለ ነው ተባለ
መመልመያ መስፈርት የትውልድ አከባቢ፣ ከባለስልጣን ጋር ያላቸው የዝምድና ቅርበት፣ ባጠቃላይ የፖለቲካ ታማኝነት ነው። ሰልጣኞቹ ቁሳዊ ጥቅም ያገኛሉ፣ በየደረጃው ስልጣን ይሰጣቸዋል፣ የደህንነት መስሪያቤት አባል ይሆናሉ። ከስልጠና በኋላ … ህወሐትን የሚቃወሙ ሰዎችን (በማህበራዊ ሚድያ በኩል) ይሳደባሉ፣ ያሸማቅቃሉ።...
View Articleየሱዳን ወታደሮች ወያኔን ለመርዳትና የነፃነት ሀይሎችን ለመውጋት ኢትዮጵያ ገቡ!
በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው ወያኔ የባርነት እረገጣ ያስመረረው ህዝብ በጉበዝ አለቃ እራሱን አደራጅቶ ድር ቤቴ ብሎ ጫካ ከገባበት ቀን አንስቶ የተለያዩ ጥቃቶችን በአገዛዙ ላይ ሲያደርስ ቆይታል፥፣ የአካሄዱንም አድማስ በማስፋት ቀንደኛ የሆኑትን ያገዛዙ ባለስልጣኖችን በህዝብ ላይ የመከራ ቀንበር ጥለው የተደላደለ...
View Articleበደቡብ ወሎ ኩታበር የወረዳ መሥሪያ ቤቶችና የብአዴን ጽ/ቤት መቃጠላቸው ተነገረ
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ በአንድ ግቢ ውስጥ የሚገኙት የወረዳው ምክር ቤት፣ ማዘጋጃ ቤትና የብአዴን ጽ/ቤቶች የእሳት ቃጠሎ ደርሶባቸዋል፡፡ መጋቢት 26 ለ27 ሌሊት 2009 ዓ.ም ሦስቱም በአንድ ግቢ ውስጥ ያሉ መሥሪያ ቤቶች እንዲቃጠሉ መደረጋቸውን የተናገሩት ምንጮች ሁሉም በጋራ የሚጠቀሙበት መዝገብ ቤቱ ሙሉ...
View Article‹‹ታስሬ ስንቅ አላቀበለችኝም›› በማለት እናቱን የገደለው በእስራት ተቀጣ
ነዋሪነቱ ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ቡርቃ ነገያ ቀበሌ ገ/ማህበር ቡሎ መንደር ውስጥ ነዋሪ የሆነው ባሩዲን አብዲላሂ ሀሰን ቀደም ሲል በሰው አካል ላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል ተከሶ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶት ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት ታስሮ ይቆያል:: በደተጋጋሚ ጊዜ የምበላው ምግብ እንድታመጣልኝ እና...
View Article“በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት ጠባቂዎች ወደ እስረኞች ተኩሰዋል”–ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን
ነሐሴ 28/2008 ዓ.ም. በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በደረሰው የእሳት ቃጠሎና ለደረሰው ጉዳት የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር አባላት በሕግ እንዲጠየቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ የፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሪፖርት አቅርቧል። በአተት በሽታ ምክኒያት ምግብ ከውጭ አይገባም...
View Articleእናተ ሸክማችሁ የቀለለባችሁ …እንዳትጥሉት ! ! (አሌክስ አብርሃም)
እንዴት ናችሁ ጓዶች ?. . . እኔ ሰላም ነኝ ! ሆሳእና እንዴት ነበር ?. . . እሱማ እንዴት ይሆናል ያው ወደቀልባችሁ መለስ ብላችሁ ደግ ደጉን ስትለጥፉ አይቻለሁ ! እኔ የምላችሁ እንደው የሆሳእናን ነገር እያሰብኩ የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝኮ ለምን አንጫዋወታትም ብየ አሰብኩ ! ይወራ አይደል . . .? ለነገሩ...
View Articleየኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባንኮች ከሰሜን ኮሪያ መንግስት ጋር ንኪኪ ላላቸው ዘራፊዎች መጋለጣቸው ተዘገበ
Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Africa, African Commission on Human and Peoples' Rights, human-rights
View Articleአርበኞች ግንቦት7 ፣ መጋቢት 28 ቀን 2009 ዓም የሱዳን ታርጋ ያለው መኪና ላይ ጥቃት አደረሰ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን መፈጸሙን የሚገልጸው አርበኞች ግንቦት7 ፣ መጋቢት 28 ቀን 2009 ዓም ከሱዳን ተነስቶ ወደ ጎንደር በማቅናት ላይ የነበረ የሱዳን ታርጋ ያለው መኪና ላይ በፈጸመው ጥቃት የመኪናውን ከፊል አካል ማቃጠሉን ገልጿል። ጥቃቱ የተፈጸመው የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ካለበት አካባቢ ነው።...
View Articleሰሜን ኮሪያ የኢትዮጵያን እና የሌሎች አገራትን ባንክ ብርበራ (Hack) ማድረጓ ታወቀ
የሩሲያዉ የሳይበር ጥበቃዉ ተቋም ባወጣዉ ራፖርት ሰሜን ኮሪያ የአገራትን ባንኮች አገራቱ ሳያዉቁ እየበረበረች እንደሆነ አስታወቀ። ይኸዉ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ተቋም ባወጣዉ ራፖርት ናይጄሪያ፤ ኢትዮጵያ፤ ጋቦን፤ ኢራቅ፤ ኬንያ እና ሌሎች 13 አገራትን ያካተተ ብርበራ ማድረጓን አያይዞ ገልጿል። የሳይበር ደህንነት...
View Articleበደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች የአርበኖች ግንቦት 7 አባላት የትግል ጥሪ ወረቀቶችን በተኑ።
በትናትናው ዕለት በተቀናጀ መንገድ በአንድ ቀን በተለያዩ ቦታዎችች ተመሳሳይ መልዕልክት ያላቸው በራሪ ወረቀቶች ተበተኑ፤ ጥቂቶችም በግድግዳዎችና ፓሎች ላይ ተለጠፉ። በሐዋሳ መናኸርያ አካባቢ፣ዩኒቨርስቲ ዋናው ግብ ፊት ለፊት፣ አግሪ ግብ ፊት ለፊት አከባቢ ፣ T T C አካባቢ ፤ በወላይታ ዞን ወላይታ ከተማ አጀፊ...
View Articleኦብነግ ከሶማሊ ልዩ ሃይልና ከመከላከያ ጋር መዋጋቱ ተዘገበ
ኦጋዴን ኒውስ ኤጀንሲ እንደዘገበው ከሁለት ቀናት በፊት በመከላከያ ሰራዊት በሚደገፈው የሶማሊ ልዩ ሃይልና በኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅት መካከል በደጋሃቡር አውራጃ፣ በብርቆት ወረዳ ልዩ ስሙ ሊዲለይ በሚባል ስፍራ ላይ በተደረገ ውጊያ 3 አዛዦችን ጨምሮ 17 ወታደሮች መገደላቸውን የአይን እማኞችን ጠቅሶ ዘግቧል። 21...
View Articleይርጋለም ከተማ በርካታ የመንግስት ሰራተኞች ታሰሩ
በደቡብ ክልል ይርጋለም ከተማ ከ15 በላይ የፋይናንስና የማዘጋጃ ሰራተኞች በሙስና በሚል ተሰብስበው ታስረዋል። እርምጃው የተወሰደው በቅርቡ በክልሉ የተካሄደውን ግምገማ ተከትሎ ነው። የድርጅተ ሰራተኞች እንደገለጹት በሙስና የተዘፈቁት ዋናዎቹ አመራሮች ሆነው እያለ እነሱን ወደ ሌሎች ቦታዎች በማዛወር፣ ከጉዳዩ ጋር ምንም...
View Articleበዋልድባ ገዳም ላይ ህወሓት ያደረገው ምስጢራዊ ስብሰባ እና ገዳሙን ለማፍረስ ያደረጋቸው እኩይ ተግባራት
ገብረመድህን አርአያ 18 ኤፕሪል 2017 የዋልድባ ገዳም በህዋሓት መሪዎች በዓይነ ቁራኛ የወደቀው ገና ትገሉ እንደተጀመረ ነው። የዋልድባ ገዳም የህወሓት መሪዎች እንዲወድም ሃሳብ ያቀረቡት በ1973 መጨረሻ አካባቢ ሲሆን፣ አቅማራ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በውቅቱ የህወሓት መናኸሪያ ነበር። በተመቤን ውስጥ የሚገኘው ቦታ...
View Articleቁጭት ያስከተለው ባለቤት አልባው ጉዳይ
በሰሜን ጎንደር ነፍጥ ያነሱትን የገበሬ ጎበዝ አለቆችን እና የቤተ ሰቦቻቸውን ስልክ ቁጥርና አድራሻቸውን በውጭ ሀገር ሁነው ለአማራው እንታገላለን የሚሉት ቲኒሽ ሳንቲም ይልኩና ሳንቲም ከተቀበሉ በኋላ ወዲያውኑ ይታፈናሉ ይገደላሉ ።
View Articleወያኔ የመንግስት ባንኮችን በመላው አገሪቷ እያራቆተ ነው።
በኦሮምያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ በአገሪቱ የሚታየው የውጭ ምንዛሬ እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ፋብሪካዎች ድርጅቶቻቸውን እስከመዝጋት እየደረሱ ነው። የአገሪቱን የፋይናስ ስርዓት በተገቢው መንገድ ይመራል ተብሎ የተቋቋመው ብሄራዊ ባንክ ለንግድ ባንክ ከግል ባንኮች በተለየ የሚሰጠው የዶላር...
View Articleበአክራኢ ወያኔ ሚዲያዎች የተጀመረው መከፋፈል
ባለተለመደ ሁነታ የገዥው ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚያስተዳድሩ መገናኛ አውታሮች በዘገባ መረጃዎች ላይ 2ጽንፍ ይዘው ስከራከሩ በቅርብ ጊዜያት ተስተውሏል። 1. በሶማለና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል በተነሳው ግጭት አይጋ ፎረም፣ ትግራይ ኦንላይንና ጅግጅጋ ሄራልድ የተባሉ አፈ ቀላጠዎች የችግሩ ፈጣሪ ኦህደድ ነው የሚል...
View Articleበፒያሳ ከ10 ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ለመልሶ ልማት ከመኖሪያ ቀያቸው ሊነሱ መሆኑ ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ 10ሺ ነዋሪዎች ለመልሶ ልማት ከመኖሪያ ቀያቸው ሊነሱ መሆኑ ተገለጸ። ከተቆረቆረ ረጅም ጊዜ እንደሆነ በሚነገርለት በዚሁ አካባቢ በርካታ በቅርስነት መፍረስ የሌለባቸው ህንጻዎች ያሉ ሲሆን፣ የከተማዋ ነዋሪዎችና የታሪክ ምሁራን የአዲስ አበባ...
View Articleየተመድና የአውሮፓ ህብረት በአገሪቱ የተፈጸሙ ግድያዎችን ለማጣራት ያቀረበውን ጥያቄ የወያኔ መንግስት ሳይቀበለው ቀረ
ሁለቱ አለም አቀፍ ተቋማት ማለትም የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአውሮፓ ህብረት ባለፈው አመት በኦሮሚያ ክልል ተቀስቅሶ ከነበረው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የሃይል ዕርምጃ በመውሰድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸማቸውን ሲገልጹ ቆየተዋል። ይኸው የጸጥታ ሃይሎች ግድያና የሰብዓዊ መብት...
View Article