Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰሜን ኮሪያ የኢትዮጵያን እና የሌሎች አገራትን ባንክ ብርበራ (Hack) ማድረጓ ታወቀ

$
0
0
የሩሲያዉ የሳይበር ጥበቃዉ ተቋም ባወጣዉ ራፖርት ሰሜን ኮሪያ የአገራትን ባንኮች አገራቱ ሳያዉቁ እየበረበረች እንደሆነ አስታወቀ። ይኸዉ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ተቋም ባወጣዉ ራፖርት ናይጄሪያ፤ ኢትዮጵያ፤ ጋቦን፤ ኢራቅ፤ ኬንያ እና ሌሎች 13 አገራትን ያካተተ ብርበራ ማድረጓን አያይዞ ገልጿል። የሳይበር ደህንነት ተቋሙ በ18 አገሮች ላይ ሰሜን ኮሪያ ሙከራ ማድረጓን ሲገልጽ በሁለት ኢንተርናሽናል ኤክስፐርቶች በተገኘዉ መረጃ መሠረት ምን አልባትም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543