አሜሪካ ሰሞኑን አንድ የሚገርም ሀሳብ በፀጥታው ም/ቤት አንስታ ትላልቆቹን ሃገራት ሳይቀር አንጫጭታለች፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው የሰባዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፀሙ መንግስታት ያሉባቸው ሀገራት ወደፊት የግጭት ቀጣና (crisis potential) ሊሆኑ ስለሚችሉ እና ለአለም ሰላም ስጋት ሲለሚሆኑ፤ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትን በተመለከተ በፀጥታው ምክር ቤት በቋሚነት አጀንዳ ሆነው ለውይይት እንዲቀርቡ ም/ቤቱን ጠይቃለች፡፡ ምንም እንኳን ለም/ቤቱ አዲስ ሀሳብ ቢሆንም፤ ጉዳዩ […]
