Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 የህወአት ፖሊስ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለጸ

አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሚያዚያ 8 ቀን 2009 ዓም በትክል ድንጋይ እና በወገራ መሃል ልዩ ስሙ ጭጋሳ ቀበሌ ላይ ሳጅን ያለውቀን አበበ እና ኮንስታብል ሙሉጌታ የተባሉትን የፖሊስ አባላትን አፍኖ መውሰዱን ለኢሳት በላከው መረጃ አስታውቋል። ስለታፈኑት ፖሊሶች የአካባቢውን ባለስልጣናት ለማናገር ሙከራ ብናደርግም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእስር ቤት ለወራት ታስረው የሚገኙ የነጻነት ታጋዮች ለችግር ታድርገዋል

ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉና የእስረኞችን ሁኔታ የሚከታተሉ ሰዎች ለኢሳት እንደገለጹት ለመብታቸው በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ገብተው ሲታገሉ የነበሩ፣ በግላቸው በአገሪቱ የሚታዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲያጋልጡ እንዲሁም በጋዜጠኝነት ሙያ ተሰማርተው ለአገራቸው የሚችሉትን መስዋትነት በመክፈል ላይ ያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ በፀጥታው ም/ቤት አንስታ ትላልቆቹን ሃገራት የተንጫጩበት አሳብ ምን ይሆን ?

አሜሪካ ሰሞኑን አንድ የሚገርም ሀሳብ በፀጥታው ም/ቤት አንስታ ትላልቆቹን ሃገራት ሳይቀር አንጫጭታለች፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው የሰባዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፀሙ መንግስታት ያሉባቸው ሀገራት ወደፊት የግጭት ቀጣና (crisis potential) ሊሆኑ ስለሚችሉ እና ለአለም ሰላም ስጋት ሲለሚሆኑ፤ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአቶ ዓባይ ጸሃዬ የቀረበውና አስፈጻሚ አካላት ከህግ በላይ ሆነዋል የሚለውን ጥናት ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይማሪያም ደሳለኝ...

በኢትዮጵያ የፖሊሲ ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር በአቶ ዓባይ ጸሃዬ የቀረበውና አስፈጻሚው አካላት ከህግ በላይ ሆነዋል የሚለውን ጥናት ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይማሪያም ደሳለኝ አጣጣሉት። አቶ ሃይለማሪያም ከተመረጡ የሃገር ውስጥ ጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ በቅርቡ በአቶ አባይ ጸሃዬ እና በተወሰኑ የመንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት7 አባላት የሆኑ ታጋዮች በደምቢያ ወረዳ ሰረባ መስኖ አጠገብ ሌሊት ላይ ጥቃት ፈጽመው

2 ገልባጭ መኪኖችና አንድ እስካቫተር መኪና የተቃጠሉ ሲሆን፣ በታጋዮች እና ድርጅቱን በሚጠብቁት መካከል ለ30 ደቂቃ ያክል የተኩስ ልውውጥ መካሄዱንና አንድ ወታደር መገደሉን ድርጅቱ ለኢሳት በላከው መረጃ አስታውቋል። ኢሳት ወደ አካባቢው ነዋሪዎች ስልክ በመደወል በመኪኖች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ሲያረጋግጥ፣ በሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር አስረኛውን የቦንብ ፍንዳታ ትናት አስተናገደች

በጎንደር ከተማ በቀበሌ 15 ቀጠና 1 ፋሲለደስ እስታዲየም አካባቢ ነዋሪ የሆነው የሆነው የህውሀት የሰሜን ጎንደር ፣ የደቡብ ጎንደር ፣ የምእራብ ጎጃም የአካባቢው ማለትም የቀጠናው የህውሀት ሰብሳቢ ሊቀምንበር እና የትግራይ ልማት ማህበር ሊቀመንበር የሆነው አምባየ አማረ በተባለው ግለሰብ ሚያዚያ 12 ቀን 2009 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ሰማያዊ ፓርቲ እና የጌዲዮ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅቶች ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ታወቀ

ሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች ከአንድ አመት በፊት በኦሮሚያና በሌሎች ክልሎች ሲካሄድ የቆየው ህዝባዊ ተቃውሞ እንዲባባስ አድርገዋል ተብለው ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ታወቀ። ከቀናት በፊት በህዝባዊ ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሲመረምር የቆየው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ ኮንግረስ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ሕጎች ረቂቆችን እያወጣ ነው

በዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚቀርቡ የውሣኔ ሀሳቦችን «በተሳካ ሁኔታ አምክኛለሁ» ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ቢናገርም ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ህጎች አሁንም በኮንግረሱ እየረቀቁ መሆናቸውን የህዝብ ተወካዮች አመልክተዋል። የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ወርቅነህ ገበየሁ በመጋቢት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘ኦፌኮ’ ህልውናው ሊያከትም ነው ፤ የምርጫ ቦርዱ ፕሮፌሰር በቃና ታሪካዊ ውሳኔ ይጠበቃል

በኦሮሚያ ሰፊ ድጋፍ ያለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ኦፌኮ ህልውናውን ጠብቆ የመቆየት እድል እንደሌለው ለምርጫ ቦርድና ለስርዓቱ ቅርበት ያላቸው የኦህዴድ ሰዎች ለዛጎል ገለጹ። እንደ ገለጻው ኦፌኮ እንደ ፓርቲ እንዲቆይ የማይፈለገው በሁለት አበይት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያው ከኦነግ በሁዋላ ኢህአዴግን የፈተነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቻግኒ ከተማ የባጃጅ ታክሲ አሽከርካሪዎች ስራ የማቆም አድማ አደረጉ

በአዊ ዞን ቻግኒ ከተማ የባጃጅ ታክሲ አሽከርካሪዎች ዛሬ የስራ ማቆም አድማ ጀመሩ። ከትራንስፖርት ታሪፍ ጋር በተያያዘ አሸከርካሪዎቹ በመቱት አድማ፣ የቻግኒ ትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ለኢሳት የደረሰው መረጃ ያመለክታል። የባጃጅ አሽከርካሪዎች የዋጋ ታሪፍ እንዲቀንስ በመንግስት የተወሰደውን ዕርምጃ ተከትሎ ነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር መረራ ጉዲና በከሳሽ አቃቤ ህግ የተመሰረተባቸውን ክስ ለመቃወም ባለ 11 ገፅ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈዋል ተብለው የታሰሩትና ህገ-መንስታዊውን ስርዓት በሃይል ለመናድ በሚል በእስር የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸውን ክስ በመቃወም ሰኞ ለፍርድ ቤት መቃወሚያን አቀረቡ። ዶ/ር መረራ ጉዲና በከሳሽ አቃቤ ህግ የተመሰረተባቸውን ክስ ለመቃወም ባለ 11 ገፅ የክስ መቃወሚያን ያቀረቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሃት ውስጥ የተፈጠረውን ክፍፍል በሽምግልና ለመፍታት ጥረት ተጀመረ

በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ የተፈጠረውን ክፍፍል በሽምግልና ለመፍታት የሃገር ሽማግሌዎች እንቅስቃሴ ጀመሩ። በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅና በአትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ የተጀመረው ይህ ጥረት የአርበኞች ማህበር ሊቀመንበር/ ልጅ ዳንዔል ጆቴንም እንዳካተተ መረዳት ተችሏል። በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ስርሃት በቆሼ ለተጎዱ ቤተሰቦች ከተሰበሰበው ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ ታቅፎ ከመቀመጥ በስተቀር ከአደጋው ለተረፉት...

ሰባት የቢተሰብ አባላቱን ያጣው ቲዲ-“ለቀብር ማስፈጸሚያ ተብሎ የተሰጠን አስር ሺህ ብር በስተቀር ምንም ያየነው ነገር የለም” ሲል ለቪኦ ኤ ተናግራል ሆኖም ቲዲ ” እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነው ኢትዮጵያዊ ወገናችን ያልተቃረጠ ጥረት ነው አሁን እየኖርን ያለነው። ሕዝቡ ለሰጠን ፍቅርና ድጋፍ ከፍተኛ የሆነ ምስጋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Trump Again Calls Leaders of China and Japan to Discuss North Korea

President Donald Trump has again made separate telephone calls from the White House to the leaders of Japan and China to discuss concerns about North Korea. The 30-minute call between Trump and...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቃሊቲ እስር ቤት ዞን1 ታንከር ጨለማ ቤት የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የምግብ አድማ ጀመሩ፡፡

በቃሊቲ እስር ቤት ዞን1 ታንከር ጨለማ ቤት የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የምግብ አድማ ጀመሩ፡፡ በእስር አያያዝ የሚፈፀመው በደልና ሰብዓዊ ጥሰቶች አስመልክቶ ትላንትን ጨምሮ በተደጋጋሚ ለእስረኞች አስተዳደር ማመልከቻ ያሰገቡ መሆኑ ታውቃል፡፡ ኃላፊው መጥቶ ካላናገረን የራሳችን እርምጃ እንወስዳለን ባሉት መሠረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሶማሌ ክልል ልዩ የሚሊሺያ አባላት ደሞዝ ካልተጨመረልን ማንኛውንም አይነት ትእዛዝ አንቀበልም አሉ

ለህወሀት ብርቱ ፈተና የሆነ ዜና ነው። ህወሀት የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይሎችን እንደስለት ልጅ ይጠብቃቸዋል። በሶማሌ ምድር የህውሀትን ጥቅም ለማስከበር የተፈጠረው ይህ ሃይል፡ ግደል ሲባል የሚጨፈጭፍ፡ እሰር ሲባል በጅምላ የሚያፍስ፡ ጨካኝ አረመኔ ሃይል ነው። ህወህት ለጭንቅ ጊዜው ካዘጋጃቸው ልዩ የትግራይ ሚሊሺያዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ኃይሌ ገብረ ስላሴ፣ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ እና የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ሊቀ መንበር ለአስታራቂነት...

የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ በውስጡ ያለው ቅራኔ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን እና አስታራቂዎችን እስከመማፀን እንደደረሰ አስተማማኝ መረጃ እንደደረሰው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ሚያዝያ 16፣2009 ዓም ፣ምሽት ባስተላለፈው የአጭር ሞገድ ራድዮ ፕሮግራሙ ላይ ገልጧል።ክፍፍሉ ኢትዮጵያን በመጠኑ በተሰጠ መብት እንግዛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካንን በደቂቃዎች ውስጥ ወደ አመድነት እቀይራታለሁ ሲል የሰሜን ኮሪያ ፕሬዝዳንት ተናገረ

በዚህ በሰሜን ኮረያ መሪ ዛቻ መላው የአለም ሀያላን አገሮች ከመደንበራቸውም በላይ የጦር ሃይላቸውን በዝግጅት ላይ አድርገዋል፡፡ የሩሲያና የአሜሪካ ነገር ድራማማ ቢመስልም ሩሲያ ሳትቀር የኒውክለር ሃረር የተሸከሙ ሚሳኤሎቿን ወደ ሰሜን ኮሪያ ድንበር አእያስጠጋች ነው፣አውስትራሊያ፣ኒውዘርላንድ ፣ካናዳና ጃፖን ጨምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ድጋፍ በኢሳት ላይ የተመሰረተውን ክስ የአሌክሳንድሪያ ከተማ ፍ/ቤት ውድቅ...

በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በገንዘብ ድጋፍ የሚያደርላቸው ግለሰቦችና አካላት በአሜሪካ ፍ/ቤቶች በኢትዮጵያውያን ተቋማት ግለሰቦች ላይ የመሰረቱት ክስ የቀጠለ ቢሆንም፣ እንደተለመደው በዚሁ ሳምንት ውድቅ መደረጉ ያበሳጫቸው አንድ ዲፕሎማትም በአደባባ ዘለፋ ሲያካሄዱ ተደምጠዋል። በኢሳት የቀድሞ ማኔጂንግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህርዳር ሁለተኛው ማስጠንቀቂያ ፍንዳታ ተሰምቷል

በባህርዳር ሁለተኛ ማስጠንቀቂያ የቦንብ ፍንዳታ በቀበሌ 14 መውጫ ላይ ትናንት ሚያዚያ 19 /2009 ዓ.ም ከምሽት 3 ሰዓት አካባቢ ፈንድቷል። ወደ ባህርዳር ዩንቨርስቲ ይባብ ካምፕስ ድባንቄ መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ በፀሀይ ቀለም ፍብሪካ ባለቤት ንብረትነት ባለ የነዳጂ ማደያ ስፍራ አካባቢ የተጣለው ቦንብ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live