Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በህወሃት ውስጥ የተፈጠረውን ክፍፍል በሽምግልና ለመፍታት ጥረት ተጀመረ

$
0
0
በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ የተፈጠረውን ክፍፍል በሽምግልና ለመፍታት የሃገር ሽማግሌዎች እንቅስቃሴ ጀመሩ። በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅና በአትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ የተጀመረው ይህ ጥረት የአርበኞች ማህበር ሊቀመንበር/ ልጅ ዳንዔል ጆቴንም እንዳካተተ መረዳት ተችሏል። በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) አመራር ውስት ረጅም ጊዜያት የዘለቀና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ገያድ እየወጣ የሚመጣውን ልዩነት ለመሰምገል ከራሱ ከህወሃት የተውጣቱ ገለልተኛ ቡድኖች […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543