Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ድጋፍ በኢሳት ላይ የተመሰረተውን ክስ የአሌክሳንድሪያ ከተማ ፍ/ቤት ውድቅ አደረገ።

$
0
0
በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በገንዘብ ድጋፍ የሚያደርላቸው ግለሰቦችና አካላት በአሜሪካ ፍ/ቤቶች በኢትዮጵያውያን ተቋማት ግለሰቦች ላይ የመሰረቱት ክስ የቀጠለ ቢሆንም፣ እንደተለመደው በዚሁ ሳምንት ውድቅ መደረጉ ያበሳጫቸው አንድ ዲፕሎማትም በአደባባ ዘለፋ ሲያካሄዱ ተደምጠዋል። በኢሳት የቀድሞ ማኔጂንግ ዳይረክተር አቶ ነዓምን ዘለቀ እና በኢሳት ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ ላይ የተመሰረተው ክስ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ፍ/ቤት በሳምንቱ መጀመሪያ ውድቅ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543