አርበኞች ግንቦት ሰባት የጀመረውን ትግሉን ይበልጥ በማስፋትና በማጠናከር በህወሃት መከላከያ የሚጠበቀውን በሰሜን ጎንደር ዞን ደንቢያ ወረዳ ጎርጎራ ከተማ ያለዉ የአመልድ የመስኖ ፕሮጀክት ዋና መጋዘን እና ጽ/ቤት ሙሉ በሙሉ ጋይቷል። በዛሬው ቀን ሚያዝያ 24/ 2009 ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በከፍተኛ ጥበብና ስልት ወደ ድትጅቱ ሰርገው የገቡ የአግ7 ታጋዪች ልዩ ጥበብ በመጠቀም ነው ጥቃቱን የፈፀሙት ። አመልድ በብአዴን […]
