Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባንግ ሜቶ በመኪና አደጋ ከሞት መትረፉ ተነገረ

ኦባንግ ሜቶ በሁሉም ስፍራ፣ በየትኛውም አጋጣሚ ለሚፈልጋቸው ሁሉ “አለሁ” የሚሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ዘረኝነትን፥ ዘውገኝነትን፥ ጎሠኝነትን አጥብቀው ይዋጋሉ። ይጸየፉታል። ከዘር ቆጠራና ከቂም የጸዳች ኢትዮጵያን ማየት ህልማቸውና የመጨረሻ ግባቸው ነው። ሰብዓዊነት ለአፍታም ከአንደበታቸው የማይለይ፣ በሚያውቋቸው ሰዎች ሁሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት ሰባት በህወሃት መከላከያ ጥበቃ እየተደረገለት አመልድ የመስኖ ፕሮጀክት ዋና መጋዘን አቃጠልኩ አለ

አርበኞች ግንቦት ሰባት የጀመረውን ትግሉን ይበልጥ በማስፋትና በማጠናከር በህወሃት መከላከያ የሚጠበቀውን በሰሜን ጎንደር ዞን ደንቢያ ወረዳ ጎርጎራ ከተማ ያለዉ የአመልድ የመስኖ ፕሮጀክት ዋና መጋዘን እና ጽ/ቤት ሙሉ በሙሉ ጋይቷል። በዛሬው ቀን ሚያዝያ 24/ 2009 ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በከፍተኛ ጥበብና ስልት ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ7 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን መራባቸው በተነገረ በሳምንት 200 የሚሆኑ አዳዲስ ታንኮች ኢትዮጵያ መግባታቸውን አነጋገረ

ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓም ጠዋት በርካታ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ ታንኮችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ሾፌሮች ገልጸዋል። በጅቡቲ ወደብ 200 የሚሆኑ አዳዲስ ታንኮች የተራገፉ መሆኑን የሚገልጹት የአይን እማኞች፣ ከእነዚህ መካከል የተወሰኑትን ታንኮች የጫኑ ሎቤድ መኪኖች ወደ ደብረዘይት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝብ አትግደሉን እያለ ይጮሃል እነሱ የባቡር መስመር ዝርጋታችን ተጓተተብን እያሉ ይቀዉጡታል

ስለ እነዚህ ሰዎች ሳስብ አንዳንዴ ያስቀኛል:: እረ በደንብ ላሰበዉ ሰዉ ሁሉ ያስቃሉ:: ህሊና ቢስነታቸዉ እና አይናዉጣነታቸዉ:: የኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይ አትግደሉን: የመኖር ህልዉናችንን አክብሩልን: በሀገራችን ላይ እንደ ሰዉ እንኑር: ብንራብም ብንጠማም ያፈራንዉን ንብረት ባይኖርም እንደ ዜጋ ከምንኖርበት ቦታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች አመጽ ቀስቃሽ የታክሲ ጥቅሶችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ በኮማንድ ፖስት መታዘዙ ተነገረ

 ካለፈው ሳምንት ሚያዚያ 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ስቴዲየም በሚገኘው የመንገዶች ባለሥልጣን አዳራሽ  ከወያኔ ሰዎች ጋር እየተወያዩ የሚገኙት ባለ ኮድ አንድ የታክሲ ሾፌሮች በቁጥር ከ5ሺ ይልቃሉ ተብላል፡፡ ውይይቱ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣንና በኮማንድ ፖስቱ ሲሆን አዲስ የወጣውን የመንገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቂሊንጦ ተከሳሾች በፍርድ ቤት “ረሽኑን “ማለታቸው ተነገረ

የፌዴራሉ ከፍተኛው ” ፍርድ ቤት ” ከቂሊንጦ ወህኒ ቤት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸውን የ38 ሰዎች ቃል ለመስማት ተሰይሟል ። በችሎቱ የስዊድን አምባሳደርን ጨምሮ ዲፕሎማቶችና የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ታድመዋል ።እስረኞቹ ድርጊቱን አለመፈፀማቸውን በመግለፅ በወህኒ ቤቱ ኃላፊዎች የተፈፀመባቸውን ኢሰብአዊ ድርጊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነፃነት ሃይሎች ድንገተኛ ጥቃቶች እየሰነዘሩ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱ ነው ተባለ

የነፃነት ሃይሎችን ወታደራዊ ና የተጠና ስልታዊ የደፈጣ ጥቃት መቆጣጠር ያቃተው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘረኛ ቡድን በድንበር አካባቢ የነፃነት ሃይሎችን የደፈጣ ጥቃት ለመቆጣጠር ባለመቻሉ ወደ ድንበር አካባቢ ተጨማሪ ጦር ያስጠጋ ሲሆን ለሱዳን ተቆርሶ በተሰጠው የኢትዩጲያ መሬት ላይ ከሱዳን ወታደሮች ጋር በመሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቂት ስለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጊ አርበኛ ሃና – ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

የማህሌትንና የኤዶምን ከህወሀት ማጎሪያ እስር ቤት ነጻ መሆን ውስጤ የፈጠረውን ደስታ እያጣጣምኩ እያለ ድንገት በትዝታ አምስት ወራት ወደ ሁዋላ ሄድኩኝ- -ከኤርትራ በረሃ:: ይህቺን ኢትዮጵያን ከህወሀት እስር ቤት ነጻ ለማውጣት ብረት ያነሳችውን እህታችንን ላስተዋውቃችሁ:: አርበኛ ሀና ትባላለች:: የ23 ዓመት ወጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ለአለም አቀፍ ድጋፍ በምትሰጠው የገንዘብ ድጎማ ላይ ያስተላለፈችው የበጀት ቅነሳ፣ ኢትዮጵያ 3 billion...

ሃገሪቱ በተያዘው ሳምንት ባቀረበችው የ2017/2018 በጀት እቅድ በአለም አቀፍ የእርዳታ ላይ የ31 በመቶ አካባቢ ቅናሽ ማድረጓን ዘኢስት አፍሪካን የተሰኘ ጋዜጣ ዘግቧል። በዚሁ የአሜሪካ ዕርምጃ ኢትዮጵያና ዩጋንዳ ከአፍሪካ ዋነኛ ተጎጂ መሆናቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ መንግስት በቀጣዩ የአሜሪካ በጀት አቅድ የ132...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍትህ ሳምንት ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ በሽብር ክስ ተጨናንቆ ዋለ!!!

ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በፌደራል ዓቃቢ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በቅሊንጦ እስር ቤት ጉዳያቸውን እየተከታተሉ ያሉት በእነ አቶ ጌታቸው መኮነን መዝገብ የተከሰሱት 13 ተከሳሾች በድጋሜ ተቀጠሩ፡፡የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በስራ መደራረብ ምክንያት በፊት በተሰጠው ቀጠሮ መሰረት አልመረመረክቱትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

May 22 በስዊዘርላድ ጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ታላቅ አውሮፖ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል

Aseged Tamene ታላቅ አውሮፓ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ የወያኔ ተወካይ የሆነው ቴውድሮስ አድሀኖም ለ WHO መሪነት የሚያደርገውን ምርጫ በመቃወም ታላቅ: ሰላማዊ ሰልፍ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ May 22 ይደረጋል። ይህን የገዳይ ተወካይ ህዝቡን በቆሻሻ ክምር እሚገድል የአለም: የጤና ድርጅት ተወካይ ሊሆን አይችልም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት ደህንነቶች በአዲስ አበባ ቦምብ ለማፈንዳት እያሴሩ ነው

በህወሃት ሥርዓቱ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም ወይም የሕዝቡን ስሜት ለማስቀየር መወሰድ በሚገባቸው እርምዳዎች ላይ ምክክር ሲደረግበት መቆየቱን ከደህንነቱ መሥሪያ ቤት የሾለከው መረጃ ያመለክታል። በዚሁ የሴራ ስብሰባ ላይ ለደህንነት መሥሪያ ቤቱ ስጋት መባባስ ውጫዊ ምክንያቶችም መኖራቸው በስፋት ተነስቷል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገበሬዎች የተገፈፉትን መሣሪያ አስመለሱ፤

በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መልካ ጅሎ አሞራ ቤት በተባለው አካባቢ የአገዛዙ ወታደሮች ሚያዚያ 16 ቀን 2009 ዓ.ም በአልታሰበ ሰዐት መጥተው 27 የክላሽንኮፍ መሣሪያዎችን መግፈፋቸው የሚታወስ ነው፡፡ የመሣሪያ ገፈፋው ከፍተኛ የሆነ የገበሬዎችን ቁጣ ቀስቅሶ ገበሬዎቹ ለወረዳው አስተዳደርና ለኮማንድ ፖስቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢትዮጵያዊነት አደጋ ላይ የወደቀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል” –ቴዲ አፍሮ (ሙሉ ቃለምልልስ)

“ኢትዮጵያ” ሲል የሰየመውን አልበሙን ባለፈው ሳምንት ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያበረከተው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መነጋገሪያነቱ አሁንም አልበረደም፡፡ ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ ይዞት የመጣው አልበም በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ በዓለም ሙዚቃ ዘርፍ በቁንጮነት ተቀምጧል፡፡ በኢንተርኔት አልበሞችን በሚሸጡ ድረ ገጾችም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሃላፊዎች መካከል አለመግባባት መፈጠሩ ተነገረ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለተለያዩ ተበዳሪዎች አበድሮ የማይሰበስበው የገንዘብ መጠን በሃላፊዎች መካከል አለመግባባት ፈጠረ። ባለፈው ሳምንት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ የተደረጉ አራት ምክትል ፕሬዚደንቶች በዚሁ ተመላሽ በማይሆን የብድር መጠን ከባንኩ ፕሬዚደንት ጋር ባለመስማማታቸው ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ ምክንያት መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮማንደር ሙሉጌታ አያልነህን ጨምሮ ሌሎች ሶስት የፀጥታ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው ተነሱ

እስከ ባለፈው ጥቅምት ወር ገደማ የአማራ ክልል የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ሆኖ ያገለገለው እና የባህር ዳር አለመረጋጋት ከእለት ወደ እለት ስለተባባሰ ወደከተማው ያዞሩት የልዩ ዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን ኮማንደር ሙሉጌታ አያልነህን ጨምሮ ሶስት የፀጥታ አመራሮች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸው ተነገረ። ሰሞኑን ባህር ዳር ከተማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ወሎ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ

በደቡብ ወሎ ዞን ሀይቅ ከተማ በተለምዶ ቢሻናቆ እሞባል አካባቢ ትናንት አርብ ጧት 3:00 ሰአት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ:: አደጋው የደረሰው ንብረትነቱ የቱርክ የያፒ መርከዚ የሆነ የሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን መኪና ከወደ ደሴ አቅጣጫ ሲመጣ መንገድ በመሳት በራሱ መስመር ሲጓዝ የነበረ ባጃጂን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሁመራ ከተማ ወያኔ የአማራ እና የትግራይ ሽማግሌዎች እርቅ በማለት በየወረዳው ሰዎችን መርጦ ስብሰባ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል!!

ስለሆነም ህዝባችን ይህ የወያኔን ፖለቲካዊ “ቁማር ተረድቶ ስብሰባውን ለማክሸፍ አስፈላጊውን ተግዳሮት እንዲተገብር ለማሳወቅእንወዳለን ። በሌላ ዜናም ወያኔ ጠገዴን ከሁለት ጠገዴ ና ፀገዴ ብሎ በመክፈል በድንበር ጉዳይ ህዙቡን ያጋጨው ወያኔ በአሁኑ ሰዓት የሁለቱን አካባቢ እርቅ አውራጅ ሽማግሌዎች ባህርዳር መሰብሰቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኛ ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ለከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ተልዕኮ ጀረመን መግባታቸው ተነገረ

በአሁኑ ሰዓት በአርበኛ ብረሃኑ ነጋ (Patroit commander in chief) የተመራው ልዑክ ለከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ተልዕኮ ጀረመን መግባታቸው ተነግራል፡፡ ቡድኑ በቆይታው ከሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ዲኘሎማቶች ጋር በመፃዒ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ሰለ ድርጅታቸው የትግል ስኬት ማብራሪያ ያደርጋሉ ተብሏል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ዳይሬክተርነት የሚወዳደረው ቴድሮስ አድሃኖም የመመረጡ ጉዳይ አደጋ ገጥሞታል ተባለ

ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ሜይ 13፤2017 ዓም “የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅትን ለመምራት የሚወዳደረው እጩ ወረርሽኝ በመደበቅ ተከሰሰ” በሚል ርዕስ ባስነበበው ዜና የቴድሮስን የመመረጥ ተስፋ ስለሚያጨልመው የኮሌራ ወረርሽኝ ምሥጢር በዝርዝር አትቷል፡፡ በያዝነው የግንቦት ወር (ከሜይ 22፣ 2017) ጀምሮ በጄኔቫ በሚካሄደው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live