የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለተለያዩ ተበዳሪዎች አበድሮ የማይሰበስበው የገንዘብ መጠን በሃላፊዎች መካከል አለመግባባት ፈጠረ። ባለፈው ሳምንት ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ የተደረጉ አራት ምክትል ፕሬዚደንቶች በዚሁ ተመላሽ በማይሆን የብድር መጠን ከባንኩ ፕሬዚደንት ጋር ባለመስማማታቸው ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ ምክንያት መሆኑን አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። አዲሱ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት አቶ ጌታሁን ናና የባንኩ የተበላሸ ብድር (nonperforming loans) መጠን ወደ 50 በመቶ […]
