Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በደቡብ ወሎ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ

$
0
0
በደቡብ ወሎ ዞን ሀይቅ ከተማ በተለምዶ ቢሻናቆ እሞባል አካባቢ ትናንት አርብ ጧት 3:00 ሰአት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ:: አደጋው የደረሰው ንብረትነቱ የቱርክ የያፒ መርከዚ የሆነ የሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን መኪና ከወደ ደሴ አቅጣጫ ሲመጣ መንገድ በመሳት በራሱ መስመር ሲጓዝ የነበረ ባጃጂን በመገጨት የባጃጁ ሹፌርና በግሩ ሲጓዝ የነበረ ሰው ወዳው ህይወታቸው አልፏል:: ሟቾቹ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles