በአሁኑ ሰዓት በአርበኛ ብረሃኑ ነጋ (Patroit commander in chief) የተመራው ልዑክ ለከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ተልዕኮ ጀረመን መግባታቸው ተነግራል፡፡ ቡድኑ በቆይታው ከሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ዲኘሎማቶች ጋር በመፃዒ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ሰለ ድርጅታቸው የትግል ስኬት ማብራሪያ ያደርጋሉ ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በአካባቢው ካሉ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጋር በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ ይህ ሚስጥራዊ የዲፕሎማቲክ ተልዕኮ ሌሎች የአውሮፓ […]
