የፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩን በእስር ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላለፈ፡፡አቶ ዮናታን ተስፋዬ የሽብርተኝነት ክስ የተመሰረተበት በፌስ ቡክ አመጽ ቀስቃሽ መልክቶችን አስተላልፈሃል በሚል ነው፡፡ተከሳሹ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ያስተላለፋቸው መልክቶች ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ ህገ መንግስታዊ መብቴን በመጠቀም እንደሆነና […]
