የአርበኞች ግንቦት 7 ኃይል በወያኔ ኃይል ላይ ጥቃት መፈፀሙን ቀጥላል ተባለ
አገር ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የአርበኞች ግንቦት 7 ኃይል ለትንሳኤ ሬዲዮ በላከው መልእክት ግንቦት 04 ቀን 2009ዓ/ም ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ የህውሐት የደህንነት አባል በሆነው ወርቁ ካሳሁን በተባለው የምዕራብ አርማጭሆ አብርሀጅራ ከተማ ቀበሌ 01 ነዋሪ ላይ በወሰደው እርምጃ ግለሰቡ ወዲያውኑ መገደሉን...
View Articleከ40 በላይ ወታደሮችን የጫኑ ኦራል ተሽከርካሪዎች በወልድያ አድርገው ወደ ጎንደር አቅጣጫ ያመሩ ነው ተባለ
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተሽከርከሪዎች ወታደሮችን ወደ ሰሜን ሲያጓጉዙ ሰንብተዋል። በቅርቡ በርካታ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ ታንኮች ተገዝተው ወደ አገር ውስጥ የገቡ ሲሆን፣ አዳዲስ ራዳሮችም በአፋር እና በሰሜን የአገሪቱ ክፍሎች ተተክለዋል። ዛሬም ከ40 በላይ ወታደሮችን የጫኑ ኦራል...
View Articleየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በአቶ ዮናታን ተስፋዬ የጥፋተኝነት ብይን ማስተላለፉ ተነገረ
የፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩን በእስር ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላለፈ፡፡አቶ ዮናታን ተስፋዬ የሽብርተኝነት ክስ የተመሰረተበት በፌስ ቡክ አመጽ ቀስቃሽ መልክቶችን...
View Articleፍርድ ቤቱ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሽ ክሱን እንዲከላከል ብይን ሰጠ፤ አቶ አብርሃ...
በእነ ዘላለም ወርቅአለማሁ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በነፃ የተሰናበተው አቶ ዳንኤል ሽበሺ ተከላከል ተባለ፡፡የፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በነፃ እንዲለቀቁ የሰጠውን ብይን በመቃወም የፌደራል ዓቃቢ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ በማቅረቡ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መዝገቡን በድጋሜ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት...
View Articleአርበኞች የተጠና ስልታዊ ጥቃት ፈፀመ ፡፡
በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ(ሰሜን ጎንደር ) ጠረፋማው ከተማ ነጋዴ ባህር አካባቢ ከሱዳን ነዳጅ ጭነው ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ የነበሩ ሁለት የህወሀት ወያኔ ንብረት የሆኑ ቦቲዎች እስከተሳቢው፤ እስከጫኑት ነዳጅ ሙሉ በሙሉ በአርበኞች መብረቃዊ ጥቃት ዶግ አመድ ሆኑ፡፡ የወያኔ ሰራዊት ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀሻ የሚውል መሆኑ...
View Articleየአርበኞች_ግንቦት_ሰባት_የድል_ዜና !
የአርበኞች ግንቦት ፯ ታጋዮች ግንቦት 7 ለግንቦት 8/2009 ዓ/ም ለሊት 8፡55 ሲሆን በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ በጣራገዳም መሽጎ በነበረ የህወሃት መከላከያ ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፀሙ። ይህ ጦር በተጠቀሰው ቦታ በመስፈር ያአካባቢውን ህብረተሰብ በማሰቃየት፣ በመደብደብ ፣ ሀብት ንብረቱን በመዝረፍ፣...
View Articleየአውሮፓ ፓርላማ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ...
የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ሃሙስ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ሂውማን ራይትስ ዎች አሳሰበ። ፓርላማው ያቀረበው ይኸው ወቅታዊ ጥሪ ጉዳዩ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በቀጣዩ ወር በጀኔቭ ከተማ በሚካሄደው ጉባዔ...
View Articleበወታደራዊ ደህንነት የትግባር ክንፍ ተዋቅሮ የተላከ አንባ
አብዛኛዉን አፋኝና ገዳይ አባላቶቹን ያጣዉና እያጣ የሚገኘዉ ብሐራዊ መረጃ በከፍተኛ ሚስጥር ከሐገር ዉጭ አሰልጥኖ ያስገባቸዉ አራት ስናይፐር አነጣጣሪ ገዳዮች፣ ሁለት ልዩ ኮማንዶ የጠለፋ ክፍል ስምሪቶች፣ ሁለት አይቲ ኢንጂነር መረቦች፣ ሁለት አለም አቀፍ ግራና ቀኝ ክንፍ ማንኛዉም አዉቶሞቢል አሽከርካሪዎች፣ ከድተዉ...
View Articleከ130 ሰዎች በላይ ሕይወትን የቀጠፈው የቆሼ አደጋ ሁለት ወራት ቢያልፉትም፣ እስካሁን ድረስ ቃል የተገባው ዕርዳታ...
ከ130 ሰዎች በላይ ሕይወትን የቀጠፈው የቆሼ አደጋ ሁለት ወራት ቢያልፉትም፣ እስካሁን ድረስ ቃል የተገባው ዕርዳታ እንዳልደረሳቸው በአደጋው ተጎጂ የሆኑ ግለሰቦች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አደጋው በተከሰተ ማግሥት ማለትም መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. በነበሩ ሁለትና ሦስት ሳምንታት፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ጨምሮ...
View Articleከዜጎች ህይወትና ደህንነት በላይ የፖለቲካ ሥልጣን ዕድሜው እጅግ የሚያሳስበው የህወሃቱ ቴዎድሮስ አድሃኖም
ምዕራባዊያን ለጋሾች ለታዳጊ አገራት የጤና አገልግሎት በየአመቱ የሚሰጡትን ገንዘብ የሚመድበውና የመደበውን ገንዘብ ሥራ ላይ መዋሉን የመከታተል ሃላፊነት የተጣለበት ግሎባል ፈንድ የተባለው አለም አቀፍ ተቋም ቴዎድሮስ አድሃኖም የአገራችንን ጤና ጥበቃ ሚንስትር መሥሪያ ቤት በመራበት ወቅት ለነፍስ አድን ዕርዳታ ከሰጠው...
View Articleመኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ዜጎች የሕገ መንግሥት ድንጋጌ እየጣሰ
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ዜጎች ሊከበርላቸውና ያለምንም ችግር ተፈጻሚ ሊሆንላቸው የሚገባውን የሕገ መንግሥት ድንጋጌ እየጣሰ መሆኑን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች ሐሙስ ግንቦት 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ...
View Articleከሱዳን ጋር የሚካሄደው “የድንበር ኮሚሽን”ስብሰባ ከነገ ጀምሮ በጎንደር ከተማ ይካሄዳል።
ብአዴንን ወክለው ባለፈው በትግራይ ክልል ላይ ያልተሳተፉት ገዱ አንዳርጋቸው በነገው ስብሰባ እንደሚሳተፉ ታውቋል።በትግራይ በኩል እነማን እንደመጡ በግልፅ ባይታወቅም ተወካዮቻቸው ጎንደር መግባታቸው ታውቋል። በማንኛውም የድንብር ጉዳይ ላይ ህዝብን እወክላለው የሚል አካል የድንበር ፀጥታን ከማስከበር ያለፈ በህዝብ ንብረት...
View Articleሰበር ዜና የጎንደር አደባባ ዛሬ በተቃውሞ ሰልፍ ስትናጥ መዋልዋ ተነገረ
በአድማ በታኝ ማሳደድ ወከባ እስርና መበተን የገጠመው ሰልፍ የተካሄደው ተበደልን ብለው የጎንደር አደባባይ ላይ በወጡ ህፃናት ተማሪዎች ነው። ከሳምንታት በፊት ወያኔ ጎንደር ላይ የከተሞች በአል ብሎ የመረረውን የትግል አቅጣጫ ለማስቀየር ቢሞክርም የህዝብ ድጋፍ አላገኘም ነበር። ለዚህ መፍትሄ ብለው ህፃናት ተማሪወችን...
View Articleየነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው የጥፋተኝነት ዉሳኔ ተላለፈበት።
( የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) * በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት የጥፋተኝነት ውሳኔ በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ላይ አስተላለፈ:። በችሎቱ ላይ እንደተነበበው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የሆነውን ነገረ ኢትዮጵያ...
View Articleእኔ ባለፍሬ ትልቅ ዛፍ ነኝ ሰዎች ድንጋይ በወረወረብኝ ቁጥር ፍሬ እሰጣቸዋለሁ፡፡
አቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ) ምናልባት በዚህ ሰአት ያሰብከው አልሳካ ብሎ ይሆናል የጠበከው ሰው ቀርቶም ይሆናል ማን ያውቃል ያመንከው ከድቶህ ወይም በስደት አለም ትሆናለህ፡፡ አሰሪዎችህ ከአቅም በላይ እያንገላቱህ ወይም ሰዎች አቅምህን እየለኩት አትችልም ብለውክ ይሆናል፡፡ በዚህም ትላንት በሆነብህ ነገር ዛሬ እያዘንክ...
View Articleእግር ኳስን በስፓርትነት ብቻ ሳይሆን በተቃውሞ መሣሪያነት ጭምር መታየት አለበት
የህወሓት አገዛዝን በመሰለ አፋኝ ሥርዓት የሚገኝ ሕዝብ ለተቃውሞ መግለጫነት የሚያገለግሉ አጋጣሚዎችን ሁሉ መጠቀሙ ብልህነት ነው። ብሔራዊ፣ ባህላዊና የሀይማኖት በዓላት፤ የሙዚቃ ድግሶች፤ የስፓርት ሜዳዎች፤ ትምህርት ቤቶችና ገበያዎች ለተቃውሞ መነሻነት ምቹ ናቸው። እነዚህን ሁሉ በአግባቡ መጠቀም ለሁለገብ ትግል...
View Articleበአገሪቱ ያሉ የደህንነት ሰራተኞች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
http://www.patriotg7.org/wp-content/uploads/2017/05/Ag7-Radio-May-25.2017.mp3 የአግ7 ድምፅ ስርጭት ዘወትር ማክሰኞ ሓሙስና ቅዳሜ ይከታተሉ የዕለተ ሓሙስ ግንቦት -17- ቀን ፡ 2009 ዓ/ም የሬድዮ ስርጭት Filed under: NEWS
View Articleአምነስቲ ኢንተርናሽናል በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ላይ የተላለፈውን ብይን የፍትህ እጦትን የሚያሳይ ድርጊት ነው አለ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ላይ የተላለፈውን ብይን የፍትህ እጦትን የሚያሳይ ድርጊት ነው አለ የፌዴራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ረቡዕ በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ላይ ያስተላለፈው የጥፋተኝነት ብይን በኢትዮጵያ ፍትህ እጦትን የሚያሳይ ድርጊት ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። “ጋዜጠኛው...
View Articleትንሽ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ እንዲሉ የትም ከጠላቶቻችን ጋር ሲጨፍሩ ከርመው እዩን ለሚሉን አናይም ስሙን ለሚሉን አንሰማም...
የዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል በወያኔና በተባባሪዎቹ ላይ ተቃውሞ የምናሰማው መቃወምን ስለምንወድ ሳይሆን ለድምፅ አልባው ወገናችን ድምፅ ለመሆን ብለን እንጂ፤ በተለይ ኪነት ለነፃነት ትግልም ሆነ በባርነትም ለመቀጠል ትልቁን ሚና የሚጫወት መሆኑ ግልጽ ነው። ህዝብ ሲፈጅ ከህዝብ ጋር አብረው የቆሙ እንዳሉ ሁሉ...
View Articleኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበር ጉዳይ ጎንደር ውስጥ ስብሰባ ተቀምጠዋል
ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበር ጉዳይ ጎንደር ውስጥ እየተወያዩ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡ ውይይቱን ለማካሔድም ከሱዳን በኩል ከሰሜን ጎንደር ድንበር ጋር አጎራባች ከሆኑ አራት የገዳሪፍ ግዛት የድንበር ዞኖች የተውጣጡ የልኡካን ቡድን አባላት ትላንት ጎንደር መግባታቸው ታውቋል፡፡ እንደዚሁ በሰሜን ጎንደር በኩል ደግሞ የዞኑ...
View Article