በአድማ በታኝ ማሳደድ ወከባ እስርና መበተን የገጠመው ሰልፍ የተካሄደው ተበደልን ብለው የጎንደር አደባባይ ላይ በወጡ ህፃናት ተማሪዎች ነው። ከሳምንታት በፊት ወያኔ ጎንደር ላይ የከተሞች በአል ብሎ የመረረውን የትግል አቅጣጫ ለማስቀየር ቢሞክርም የህዝብ ድጋፍ አላገኘም ነበር። ለዚህ መፍትሄ ብለው ህፃናት ተማሪወችን አስገድደውም አታለውም ብር እንሰጣቹሃለን በማለት ለቁጥር ማሟያ አድርገዋቸው ነበር። እኒህ ህፃናት ገንዘብ ለመቀበል በተደጋጋሚ ቢጠይቁም […]
