Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

‹‹ከአንድነት››የሚል ጽሁፍ የሰፈረበት ኬክ ቃሊቲ እንዳይገባ ተደረገ

$
0
0
ወይ አገር !!!  ‹‹ከአንድነት››የሚል ጽሁፍ የሰፈረበት ኬክ ቃሊቲ እንዳይገባ ተደረገ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች እድሜ ልክ ተፈርዶበት በቅጣት ቤት የሚገኘውን ሰላማዊ ታጋይ አንዷለም አራጌን ‹‹እንኳን አደረሰህ አዲሱ ዓመት ፍጹም ነጻነትህን የምትቀዳጅበት እንዲሆን እንመኛለን እንታገላለንም››በሚል ስሜት ተነሳስተው ኬክ በማስጋገር ‹‹ከአንድነት››የሚል ጽሁፍ አጽ ፈውበታል፡፡ የአንዷለም ጠያቄዎች በሩን አልፈው የያዙትን ኬክ ለማስፈተሸ አስቀማሽ ጋር እንደደረሱ አስቀማሹ ኬኩንና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles