Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ከአንድነት››የሚል ጽሁፍ የሰፈረበት ኬክ ቃሊቲ እንዳይገባ ተደረገ

ወይ አገር !!!  ‹‹ከአንድነት››የሚል ጽሁፍ የሰፈረበት ኬክ ቃሊቲ እንዳይገባ ተደረገ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች እድሜ ልክ ተፈርዶበት በቅጣት ቤት የሚገኘውን ሰላማዊ ታጋይ አንዷለም አራጌን ‹‹እንኳን አደረሰህ አዲሱ ዓመት ፍጹም ነጻነትህን የምትቀዳጅበት እንዲሆን እንመኛለን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የማልጨርሰዉን ነገር አልጀምርም እኔን ለማንበርከክ እና ለማሸማቀቅ ክሆነ መቼም አላረገዉም ትገይኝም ከሆነ ነይ ተኩሺ ”ርዕዮ

Sekedar alemu” እኔ ባልፍም እንኩዋን ሺህ ርዕዮቶች ስላሉ በርቱ አትደናገጡ “* የርዕዮት ደህንነት አደጋ ላይ መሆኑን እንድታዉቁት ስል ነዉ ይህንን በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ የጻፍኩላችሁትላንትና እንደሁል ጊዜዉ ስንቅ ይዤላት ወደ ቃሊቲ ሔድኩ በር ላይ ያለዉ ፖሊስ “የርዕዮት እህት ነሽ አይደል እሱዋን መጠየቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወህኒ ቤቱ ሁለት ገጾች (ሃይማኖትና ርዕዮት) የስርዓቱ ማሳያ አይሆኑም?

 ቃሊቲ እስር ቤት በከተማ ውስጥ ያለ አነስተኛ የማይሰኝ ከተማ ከሆነ ከራረመ፡፡የታሰረ ሰው ለመጠየቅ ጎራ ካሉ በዚያ ለአመታት ከእይታዎ የራቀን ሰው ታስሮ ወይም የታሰረ ሊጠይቅ መጥቶ ሊያገኙት ይችላሉ፡፡ወህኒ ቤቱ ስንት ሺህ ካሬ ላይ እንዳረፈ መረጃ ባላጠናክርም ‹‹የከተማ ውስጥ ከተማ››የሚለው ስያሜ ቢያንሰው እንጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ አሜሪካን D.C ቅድስት ድንግል ማርያም ምስልዋን አንስቶ ከመሬት ላይ የወረወረው እና የጣለው ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ፖሊስ...

በ አሜሪካን D.C ውስጥ የኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ቅጽር ቦታ ድረስ በመሄድ ‘ ቅድስት ድንግል ማርያም በኛ ላይ ሃይል የላትም..’ በሚል ንግግር ምስልዋን አንስቶ ከመሬት ላይ የወረወረው እና የጣለው ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ፖሊስ ለፍርድ ሊያቀርበው ነው:: የ እምነቱ ተከታይ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ድረስ ሄዶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስገራሚ የሎተሪ ታሪኮችና ገጠመኞች

  የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከመቋቋሙ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሎተሪ ጨዋታ በተለያየ መልኩ ይካሄድ ነበር፡፡ ህግ ከመውጣቱ በፊት የሚካሄዱት ቁማር መሰል ጨዋታዎች በህብረተሠቡ ዘንድ “ኪሳራ” በመባል ነበር የሚታወቁት፡፡ በ1938 ዓ.ም ህገወጥ ሎተሪዎችን የሚያግድ አዋጅ ከወጣ በኋላ፣ “ኪሳራ” የሚባሉት የቁማር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሌኒን : ትሮተስኪ : ስታሊን” ከ “መለስ : አርከበ : አባይ” Abraha Desta

(ፅሑፉ የማን እንደሆነ አላወቅኩም። አንድ የፌስቡክ ጓደኛዬ የላከልኝ ነው። የአፃፃፍ ጥበቡና ቁምነገሩ ስለማረከኝ እነሆ ለጠፍኩት፤ የአፃፃፍ ስልቱ ግን የተስፋዬ ገብረአብ ይመስላል። ለማንኛውም መልካም ንባብ)የቦልሸቪኩ መሪ ሌኒን በጣም የሚታወቅበት በዲሞክራሲ ማእከላዊነትና በተለያዩ ሰዎች የሚታወቁ ንድፍ ሃሳቦችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ፓርቲዎች 2005ን እንዴት አሳለፉ?

  አምባሳደር ዲና ሙፍቲ (የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ) “የዓመቱ ትልቁ ፈተና የጐረቤት አገሮችን ሰላም ማስፈን ነበር” በአጠቃላይ እንደ አገር በ2005 በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ በዋናነት በድህነት ቅነሳ ላይ ነው ያተኮርነው፡፡ ትልቁ የዘመናት ችግራችን ድህነት በመሆኑ እሱን ለመቀነስ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ ምክር ቤት ፀረ ሰላም ኃይሎች ያላቸውን አስጠነቀቀ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አክብረው ከሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚዎች ጋር ተባብሮ እንደሚሠራ አስታውቆ፣ ነገር ግን ‹‹ፀረ ሰላምና አክራሪ ኃይሎች›› ያላቸውን አስጠንቅቋል፡፡ የመደበለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሠልፍና ቅስቀሳ የሚከለክል ደንብ በድብቅ ወጥቷል አለ

-‹‹በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም የምንለው ነገር የለም›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ መንግሥቱና በምርጫ አዋጅ የተፈቀደን ሰላማዊ ሠልፍና ቅስቀሳን የሚከለክል ደንብ በድብቅ በማፅደቅና በማውጣት፣ ከነሐሴ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ማድረጉን አንድነት ለዲሞክራሲና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን የሚያሰጋት የክርስቲያን አክራሪነት ነው›› ኡስታዝ ሀሰን ታጁ

የእንቅስቃሴው ሌላ አደጋ በሚስጢር እየተመራ መሆኑ ነው፡፡ (አንድ  አድርገን መስከረም 03 2006 ዓ.ም) ፡- ኡስታዝ ሀሰን ታጁ የእስልምና ሃይኖትን በተመለከተ በርካታ መጻህፍቶችን በትርጉም አሳትሟል ፤ በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ የሚገኙት በእነርሱ አጠራር ‹‹መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ›› ሃሳቡ ሲጀመር ፤ አሀዱ ተብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርከበ ‘ለቀቀ’ወይስ ‘ከዳ’???

አርከበ ዑቅባይ ከህወሓት ጉባኤ በኋላ ስራው በአግባቡ እንደማይሰራ እንዲሁም በቅርቡ ከነቤተሰቡና ከወንድሙ አቶ ጌታቸው ጋር ፓርቲውና ሐላፊነቱ ትቶ አሜሪካን ሀገር መግባቱ ፅፌ ነበር። ‘ፓርቲውና ሐላፊነቱ ትቶ አሜሪካ ገባ’ ማለትና ‘ፓርቲውና ሀገሩ ከዳ’ ማለት ፍፁም የተለያዩ ናቸው። እኔ አርከበ ‘ከዳ’ ብዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች በሱዳን ፖሊሶች መጠነ ሠፊ በሆነ የአፈሳ ፕሮግራም እየተያዙ ወደ እስር ቤት እየታጐሩ ነው

ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች በሱዳን ካርቱም ከተማ እ.ኤ.አ. ከመስከረም 07/2013ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በሱዳን ፖሊሶች መጠነ ሠፊ በሆነ የአፈሳ ፕሮግራም እየተያዙ ወደ እስር ቤት እየታጐሩ ነው ፖሊሶች የሚይዙበት መታወቂያ ያልያዘና ያላደሰ በሚል ምክንያት ኢትዮዽያዊያን በብዛት በሚኖሩበት ሠፈርና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የበሰበሱት” ህወሃት እና ሻዕቢያ አንዱ ሌላውን የማጥፋት እሽቅድድም!

አምባገነነኖች ከሚታወቁበት አንዱና ዋንኛ መለያቸው መካከል ሁለተኛ ሰው አለማዘጋጀታቸው ነው። አቶ መለስ በድንገት ሲስፈነጠሩ በውል የታየው አስከሬን ደብቆ ድብብቆሽም የዚሁ ውጤት ነው። ኢሳያስ ከስልጣን ቢወገዱ ማን ይተካቸዋል? የሚለው ችግርም ጎልቶ የሚታየው ከዚሁ የአምባገነኖች በሽታ አንጻር ነው። ግጭትና ችግር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ አንበሳ ግቢ ተረኛ ተንከባካቢ የነበሩት አቶ አለሙ የተባሉት ቀነኒሳ የተባለው አንበሳ ለህልፈተ ህይወት ዳረጋቸው።

በአዲስ አበባ በተለምዶ አንበሳ ግቢ ተብሎ በሚጠራው የአንበሶች እና የሌሎችም የዱር እንስሳት ማቆያ ማእከል ውስጥ የሞት አደጋ ተከሰተ። አደጋው የተከሰተው በዛሬው እለት ተረኛ ተንከባካቢ የነበሩት እና አቶ አለሙ የተባሉት የአንበሶቹ አሳዳጊ እና ተንከባካቢ የአንበሶቹን ማዳሪያ እያጸዱ ባሉበት ወቅት ነው ከጥንቃቄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ያስመረቀውን ቲያትር በቪሲዲ ለህዝብ ሊያደርስ ነው

  “ታዋቂ አርቲስቶች አንሳተፍም ማለታቸው አሳዛኝ ነው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነትየመንግስት ሲኒማ ቤቶች ትያትሩን ለማሳየት ፈቃደኛ አልሆኑምሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ያስመረቀውን “የነፃነት ፈለግ” የተሰኘ ቲያትር በቪሲዲ ለህዝብ ሊያቀርብ እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ገለፁ፡፡እሁድ እለት በጣሊያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

734 ሚሊዮን 600 ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃላፊዎች አለመቀጣታቸውን መረጃዎች አመለከቱ

ኢሳት ዜና :-አዲስ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን የተገኝው መረጃ እንደሚያመለክተው ከተለያዩ የፌደራል መስሪያ ቤቶች 734 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃፊዎች በተጣራ መረጃ ክስ ቢመሰረትባቸውም የውሳኔ ቅጣት እንዳልተላለፈባቸው ታውቋል።  ለረጅም ጊዜ በተደረገ ምርመራ ተጣርቶና መስረጃ ተገኝቶባቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዕዮትና እስክንድር የአውሮፓ ህብረት በሚያዘጋጀው “ሻካሮቭ የነጻነት ሽልማት” የ2013 ተሸላሚ ለመሆን ከሰባቱ እጩዎች...

ርዕዮትና እስክንድር የአውሮፓ ህብረት በሚጋጀው  “ሻካሮቭ የነጻነት ሽልማት” የ2013 ተሸላሚ ለመሆን ከሰባቱ እጩዎች ውስጥ ገቡ፡፡ ከ15 ቀን በኋላ መስከረም 20 ለመጨረሻ ውድድር ሚቀሩት 3 እጩዎች የሚታወቁ ሲሆን መስከረም 30 በሚደረገው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ስብሰባ የአመቱ ተሸላሚ እንደሚለይ ከህብ ረቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ በሃይማኖቶቻችን፣ በሀገራችን ብሎ በራሳችን ላይ የመጣ እኩይ ኃይል ነው።

ሃይማኖት በመንግሥት፤ መንግሥትም በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይገቡም” የሚለውን ሰፊ ተቀባይነት ያለው መርህ ወያኔ መሠሪ በሆነ ተንኮሉ “ሃይማኖት በፓለቲካ፤ ፓለቲካም በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገቡም” ወደሚል እጅግ አደገኛ መርህ እየቀየረው ነው። “በሃይማኖትና መንግሥት” እና “በሃይማኖትና ፓለቲካ” መካከል ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

የቤተ-መንግስት የደህንነት ጥበቃ ዋና ሃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት የሕወሐት አባል አቶ ጌታቸው ተፈሪ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ቀደም ሲል በክልል 14 ፖሊስ ኮሚሽን የደሕንነት ልዩ ተወርዋሪ ሃይል ሃላፊ ተደርገው ሲያገለግሉ መቆየታቸውን የጠቆሙት ምንጮች፣ ከዚያም ወደ ቤተ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡

አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡ አንድነት መስከረም አምስት ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠበቀውን ያክል ህዝብ እንዳይወጣ፣ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ የመንግስትና የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችን...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live